Page 1 of 1
ለምንድ ነው የወያኔ ጀኔራሎች ከዲተው መቀሌ ገቡ የምትሉን? ጅብ እኮ በጩኸት ሲጠራ ይሰበሰባል።
Posted: 30 Oct 2020, 10:12
by Abere
ለምንድ ነው የወያኔ ጀኔራሎች ከዲተው መቀሌ ገቡ የምትሉን? ጅብ እኮ በጩኸት ሲጠራ ይሰበሰባል። አዲስ ነገር የለም። እኔ ግን እላለሁ በምንም ተዓምር ቢሆን ወያኔ አያሸንፍም። ወያኔ ግን አንድ ነገር ማቆም አለባት ጦርነት ቢከፈት እየተዋጋሁ ያለሁት ከዐማራ ጋር ነው እንዳትል ብቻ። ይህን ካለች ታሪካዊ ስህተት ነው።
Re: ለምንድ ነው የወያኔ ጀኔራሎች ከዲተው መቀሌ ገቡ የምትሉን? ጅብ እኮ በጩኸት ሲጠራ ይሰበሰባል።
Posted: 30 Oct 2020, 11:36
by eden
Aber
This news is contradicted here
Re: ለምንድ ነው የወያኔ ጀኔራሎች ከዲተው መቀሌ ገቡ የምትሉን? ጅብ እኮ በጩኸት ሲጠራ ይሰበሰባል።
Posted: 30 Oct 2020, 12:13
by Abere
Eden,
Thank you for sharing the information. It is always to better validate news from different sources - especially in this age and generation of activists.