-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11525
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
እኔ ሶሻል ሚዲያ ላይ ገብቼ አንድ ቃል ፅፌ አላውቅም። ( ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ )
....... ይህ በየቀኑ የሚጮህ ነገር ምን ያሕሉን ሰው ከአስተሳሰብ ጥቅም ውጪ እያደረገው እንደሆነ የማውቃቸውን ሰዎች እያየሁ ነው። .......... ኃላፊነት በፍፁም በማይሰማቸው የሶሻል ሚዲያ አርበኞች ምክንያት አገራችን ችግር ውስጥ እንድትገባ ማየት አልፈልግም። ........ የኛ አባላት የኛ ደጋፊዎች በሐሳብ ልዩነት በጨዋነት ተከራከሩ።