Page 1 of 1

ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

Posted: 29 Oct 2020, 17:59
by Wedi
ሰበር ዜና :lol: :lol: :lol: :lol:
---
ሦስት የኢ. ፌ. ዴ. ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

በዛሬው ዕለት ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መሄዳቸው የተነገረው ሦስት ጄኔራሎች
1. የደቡብ ምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ጉዕሽ ገብሬ፣
2. ሚሳኤል ምድብተኛ ብርጋዴር ጀኔራል ወዲ ጸሐየ እና
3. የ12ኛ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ መሆናቸውን መረጃው ያሳያል።

Please wait, video is loading...

Re: ሰበር ዜና -- 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

Posted: 29 Oct 2020, 18:22
by Wedi
Ethio 360 Media

ሰበር ዜና፣ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሦስት በከፍተኛ ኃላፊነት ያሉ ጄኔራሎች እራሳቸውን በማግለል ወደ መቀሌ መግባታቸውን የኢትዮ-360 ወታደራዊ ምንጮች ገለጹ።

የኢትዮ-360 ወታደራዊ ምንጮች እንደ ገለጹት ከሆነ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ኃላፊነት እራሳቸውን በማግለል ወደ ትግራይ ያቀኑት የደቡብ ምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ፣ የሚሳኤል ክፍል ዋና አዛዥና የ12ኛ ክፍለ-ጦር ምክትል አዛዥ ናቸው። የደቡብ ምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ብ/ጄ ግዑሽ ገብሬ ከግል ጥበቃ ኃይላቸው፣ ሹፌራቸውና መኪናቸው ጋር ወደ መቀሌ የገቡ ቢሆንም ከቀናት በኋላ ሹፌራቸውን ነዳጅ ልቅዳ በማለት ወደ ክፍለ ቶሩ ተመልሷል። የሚሳኤል ክፍል ዋና አዛዥ የነበሩት ብ/ጄኔራል ወዲጸሐዮ እና የ12ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ በእጃቸው ያለውን ንብረት ወደ አዲስ አበባ መላክና አለመላካቸውን ማወቅ አልተቻለም።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ጀነራሎቹ በወሰዱት አቋም ምክንያት በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት የተከሰተ መሆኑን የኢትዮ-360 ምንጮች ገልጸዋል። ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ መከላከያው ወደ ማያባራ ተቋማዊ ቀውስ ስለሚገባ አገሪቷ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ከፋ የእርስ በእርስ ጦርነት ልትገባ እንደምትችል ምንጮቻችን ስጋታቸውን ገልፀዋል።

Please wait, video is loading...

Re: ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

Posted: 29 Oct 2020, 18:38
by Hawzen
Wedi wrote:
29 Oct 2020, 17:59
ሰበር ዜና :lol: :lol: :lol: :lol:
---
ሦስት የኢ. ፌ. ዴ. ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

በዛሬው ዕለት ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መሄዳቸው የተነገረው ሦስት ጄኔራሎች
1. የደቡብ ምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ጉዕሽ ገብሬ፣
2. ሚሳኤል ምድብተኛ ብርጋዴር ጀኔራል ወዲ ጸሐየ እና
3. የ12ኛ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ መሆናቸውን መረጃው ያሳያል።

Please wait, video is loading...
Great News :lol: :lol: :lol: :lol:

Another 3 low IQ TPLF generals are heading to the quarantine holes in Mekelle to join the expired coward TPLF goons .... :lol: :lol:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Re: ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

Posted: 29 Oct 2020, 18:49
by Noble Amhara

PP Pente Galla church Party to sign up PP dictator party it’s required to be Galla Southerner and Pente

Re: ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

Posted: 29 Oct 2020, 18:57
by TGAA
Wedi wrote:
29 Oct 2020, 17:59
ሰበር ዜና :lol: :lol: :lol: :lol:
---
ሦስት የኢ. ፌ. ዴ. ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

በዛሬው ዕለት ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መሄዳቸው የተነገረው ሦስት ጄኔራሎች
1. የደቡብ ምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ጉዕሽ ገብሬ፣
2. ሚሳኤል ምድብተኛ ብርጋዴር ጀኔራል ወዲ ጸሐየ እና
3. የ12ኛ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ መሆናቸውን መረጃው ያሳያል።

Please wait, video is loading...
No surprise here , we might see more of theme heading to Mekele , the sooner they do it the better before the border gets secured. , after all an insider enemy is more deadly than the one on the battle field . How the military police didn't know this was in the works is a little conserning. Thier oaths were for TPLF never for Ethiopian people -- They can die fighting the Ethiopan people. Surly they will die. The funny part is 360 reports 3 Ethiopan generals, this is politcal prostituation of the higest order. We all know just two years a go all the generals were TPLF, now when they decided to joing thier ilks all the sudden became an EThiopan generals.

Re: ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

Posted: 29 Oct 2020, 19:46
by Belayb
ይህ የሚያሳየዉ በመከላከያ ሰራዊቱ ዉሰጥ ሆነው ' sabotage' ( አሻጥር ) ለመስራት የሚያስችሉ መንገዶች ሁሉ እንደተዘጉባቸዉና መከላከያው ጠንካራ የደህንነት ስራ መስራቱን የሚያስመሰክር ነው ።

Re: ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

Posted: 29 Oct 2020, 19:49
by Wedi
Belayb wrote:
29 Oct 2020, 19:46
ይህ የሚያሳየዉ በመከላከያ ሰራዊቱ ዉሰጥ ሆነው ' sabotage' ( አሻጥር ) ለመስራት የሚያስችሉ መንገዶች ሁሉ እንደተዘጉባቸዉና መከላከያው ጠንካራ የደህንነት ስራ መስራቱን የሚያስመሰክር ነው ።
አይ ትንታኔ!!! :lol: :lol: :lol: