ህወሃት ጋላ አብይ አህመድን ዳግም አዋረደችው!! WEEY GUUD!!
Posted: 29 Oct 2020, 14:36
ህወሃት ጋላ አብይ አህመድን ዳግም አዋረደችው!! WEEY GUUD!!

ፌደራል መንግስቱ በመቀሌ ተዋረደ
ማዕከሉን መቐለ ላደረገ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ አዲስ የተመደቡ አንድ አዛዥ ዛሬ መቐለ ከደረሱ በኃላ በክልሉ የፀጥታ ሐይል እንዲመለሱ መደረጋቸው ተገለፀ!
ቢቢሲ ትግርኛ እንደዘገበው የሰሜን ዕዝ ምክትል አዛዥ ሆነው የተመደቡት ብርጋዴር ጀነራል ጀማል መሀመድ ዛሬ መቐለ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፍያ ከደረሱ በኃላ ወድያውኑ ወደመጡበት እንዲመለሱ ተደርጓል።
Via BBC Tigrigna/Million H.Selasie
