ዐብይ ጆሮ ካለው ማድረግ ያለበት: 1) ክልል ማፍረስ እና ኢህገ-መንግሥቱን መሻር 2) የዐማራን ህዝብ በደል መቀበል
Posted: 28 Oct 2020, 16:47
ከዚህ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም። ምክንያቱም ወያኔን እና ኦነግን የሚያሞላቅቅ ከሆነ የተሳሳተ አስተሳሰብ እና አካሄድ በመሆኑ እርሱም አገሪቱም ችግር ውስጥ ይወድቃሉ። ችግሩ ዐብይ እራሱ አክራሪ ጎሰኛ በመሆኑ ዐይኑ ታውሯል። ኢሣይያስ አፈወርቂም ትክክለኛ አማካሪ አይመስል - እስከ አሁን ከምናዬው ውጤት። የአማራ ጥያቄ የኢትዮጵያ ጥያቄ ነው - ወይም የአንድ ማንኛውም ትክክለኛ አገር ጥያቄ ነው። ግን ስለማያደርገው ዐብይም ይወድቃል - አማራም ነፃ ይወጣል። ምክያቱም የማያልፍ ነገር ስሌለለ። አሁንም ጆሮ ያለው ይስማ - ጎሣ ይፍረስ፣ ክልል ይደርመስ።