Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 27 Oct 2020, 15:42
የEthio 360 እና ዮሴፍ ይጥና (ጆሴ ሜዳ) አክቲቪስትን ቃል ተጠቅሜ ለአብንና መሰሎቹ የምመክረው በመግለጫ ትግሉ እንዲቀጥል ነው፡፡ የአማራን ቅኝ ግዛት ለማስከበር በሚያደርገው ትግል፣ ሶማሌን፣ ደቡብና ከኦሮሞ በቀር ሌሎችን ለመደገፍ በሚያደርገው ትግል አብን ያላወጣው መግለጫ አልነበረም አይደል የሚሉን?
ኦሮሞ ለአማራ የሚዋጋለትና አማራ ከሸሸበት ብቅ ብሎ (ለምሳል ቆሪጥ ሀይለ ሥላሴ) ሥልጣን ላይ ጉብ የሚሉበት ጊዜ ስለ አለፈና አማራ ከማቅራራት ሌላ ስለማይዋጋ የአማራ ድርጅቶች በአካበቱት የትግል ልምድ ቢቀጥሉ ውጤታማ ይሆናሉ፡፡
ለምሳሌ፡
ኢሕአፓ - የጩኸት ኮሚቴ በማቋቋም
አብን - መግለጫ በመልቀቅ
ኢሣት፤ የEthio 360፣ ዘሀበሻ ናሌሎች ሚዲያዎች - በፕሮፖጋንዳ