Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በቀቀኖቹ የ360 በዘልማድ ጋዘጤኞችን ያልገባቸውና ራሳቸውን የሚያደነቁሩበት ምክንያት፡፡

Post by AbebeB » 27 Oct 2020, 14:53

የEthio 360 በዘልማድ ጋዘጤኞች በተለይም ሀብታሙ አያሌው (ነቀርሣ ነፍጠኛ) ና ኤሚያስ ለገሠ (ዘላን ዘበርጋ) በተከታታይ ራሳቸውን የሚያደነቁሩበት ጉዳይ እንዱ አፋን ኦሮሞ በኦሮሚያ ምድር ላይ ለምን ይነገራል የሚል ነው፡፡ በፊንፊኔ (በአራዳ ክ/ከተማ) በሁለት ቋንቋ የተፃፈ ታፔላን ዛሬ ደረታቸው ላይ ለጥፈው አሳይተውናል፡፡ ዝባዝንኬያቸው ትቼ ለጥያቄያቸው መልስ አጭር ነው፡፡

መቃወም የነበራባችሁ ድንበር ዘለል አማርኛ ቋንቋ ከየት መጥቶ ነው ፊንፊኔ ላይ ሊነገር የቻለው? ሌሎች በፊደራል ደረጃ የተመረጡት ቋንቋዎች ደግሞ ለፌደራል ቢሮክራሲ ስራ ላይ ለምን አልዋሉም? በማለት ነበር፡፡

አፋን ኦሮሞን መቃመውም ግን ከንቱ ድካም ነው፡፡ ሀበሻ ኦሮሞ ቤት በእንግድነት ለማደር ለምኖ ሲፈቀደድለት ማታ ደግሞ አንተ መሬት ተኝተህ እኔ አልጋ ላይ ልደር የሚል አቀረበ የተበላው ጥያቄ አይነት ነው፡፡