Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አገሪቱ ውጥረት ላይ ናት || ብርሃኑ ነጋ ሊታገድ ይገባዋል || አብይ ከስልጣኑ ፓርላማው ሊያግደው ይገባል || በኢሳያስ ላይ የተነሳው ተቃውሞ

Post by Abaymado » 27 Oct 2020, 07:55

አገሪቱ ውስጥ ያለው አየር ውጥረት የበዛበት ነው የሚመስለው:: ፖሊሶች እስከነጭራሹ አይታዩም:: ቢኖሩም በጣም አናሳ የሆኑ ሲሆኑ እነሱም ፍርሃታቸው በደንብ ይነበባል:: እንዴት በዚህ ሁናቴ ነው አገሪቱ የምትቀጥለው?
እኔን ግራ የሚገባኝ ነገር አብይ እንዴት ስልጣን ያዘ? ለምን ፈለግነው? ወያኔ እና እነሱ ልዩነታቸው ምንድነው?

ባርያ ለመሆን የሚፈልግ ምን አይነት ሰው ነው? አብይ ለምን መጣ? እነ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እዛ ተወትፈው ምንድነው የሚሰሩት? አቦ ከዛ ውስጥ ውጡ !

የአማራ ሕዝብ እንዴት በመሪዎቹ እንደተማረረ ራሳቸው መሪዎቹ ያቁታል: እናም ይህ የመጨረሻቸው ሳይሆን ይቀራል?

ለምንደነው አብይን የፈለጉት?
ታከለ ጎማ ለምን የማዕድን ሚንስቴር ሆነ? የማዕደን ዘርፉን ተቀራምቶ ቢልየነር ለመሆን? ይሄ ነገር አጨራርሱ አያምርም::

ብርሃኑ ነጋ:
እዚህ አገር እየበጠበጠ ያለው አንዱ ብርሃኑ ነጋ ይመስለኛል:: የነካው ፓርቲ ሆነ ድርጅት መፍረሱ አይቀሬ ነው:: አሁንም ከአብይ ጎን ሆኖ አብይን የልብ ልብ እንዲስማው ያረገ ሳይሆን አይቀርም:: የአማራ ችግር ላይ መውደቅ ምናልባት የሚያስደስተው ይመስለኛል:: አማራ ክልል እንዳይገባ መደረግ አለበት::

Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አገሪቱ ውጥረት ላይ ናት || ብርሃኑ ነጋ ሊታገድ ይገባዋል || አብይ ከስልጣኑ ፓርላማው ሊያግደው ይገባል || በኢሳያስ ላይ የተነሳው ተቃውሞ

Post by Abaymado » 27 Oct 2020, 08:26

የመንግስት ያለህ: ውሃ ከጠፋ ሶስት ቀኑ ነው:: ምንድነው አሳባቸው? ምን እንጠጣ? እስካሁን የሃይላንድ ውሃ \ እየገዛን ነው የምንጠቀመው::

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አገሪቱ ውጥረት ላይ ናት || ብርሃኑ ነጋ ሊታገድ ይገባዋል || አብይ ከስልጣኑ ፓርላማው ሊያግደው ይገባል || በኢሳያስ ላይ የተነሳው ተቃውሞ

Post by TGAA » 27 Oct 2020, 08:43

What an idea,?who do you have in mind that going lead us to Green pastures may be one of the weyannes we are missing so much? Not in millions years. What we asking from both is for Abby to get his moral compass straight for Ezema to get their balls back. If not both will be tossed in no time.

Post by Abaymado » 27 Oct 2020, 08:55

ኢሳያስ አፈወርቂ አገራችን ውስጥ ገብተህ መፈትፈትህን ብታቆም ይሻልሃል አለበለዚያ የቀመስካትን እንደገና ታገኛለህ እየተባለ ነው:::
ከ 13:22 ጀምሮ ተከታተሉት::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23435
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አገሪቱ ውጥረት ላይ ናት || ብርሃኑ ነጋ ሊታገድ ይገባዋል || አብይ ከስልጣኑ ፓርላማው ሊያግደው ይገባል || በኢሳያስ ላይ የተነሳው ተቃውሞ

Post by Fed_Up » 27 Oct 2020, 10:27

Abaymado wrote:
27 Oct 2020, 08:55
ኢሳያስ አፈወርቂ አገራችን ውስጥ ገብተህ መፈትፈትህን ብታቆም ይሻልሃል አለበለዚያ የቀመስካትን እንደገና ታገኛለህ እየተባለ ነው:::
ከ 13:22 ጀምሮ ተከታተሉት::
ይህ ነፍጠኛ ግን ማርስ ነው እንዴ የሚኖረው? ወይስ ከወያኒት ኪስ ብጣሽ እንዲጣልለት ነው እንዲህ እሚኮርፈው? ለመሆኑ ይህ የማርስ ስው ኢትዬጵያ( ትግራይ) የኤርትራ ለአላዊ መሬት ላይ ተቀምጣ እንዳለች አያውቅም? ወይስ IQ63 ነው? አህያ:: ሁሌ ወዬው የሆነ ህዝብ....
"የኢትዬጵያ ህዝብ ወርቅ ቢያነጥፋለት ፋንድያ ..." መንግስቱ ሃይለማርያም አልዋሸም::

Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አገሪቱ ውጥረት ላይ ናት || ብርሃኑ ነጋ ሊታገድ ይገባዋል || አብይ ከስልጣኑ ፓርላማው ሊያግደው ይገባል || በኢሳያስ ላይ የተነሳው ተቃውሞ

Post by Abaymado » 27 Oct 2020, 10:37

የጃዋር እና ግብረ አበሮቹ መታስር ምንድነው ሚስጥሩ ምን ጉዳትስ ያመጣ ነበር? ከዚህ የባሰ destruction ይመጣል እንዴ? አብይ በአገሪቱ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ጉደኛ መሪ ነው::

Post Reply