Page 1 of 1
ኢትዮጵያ ሃያል አገር ነች የሚባለው በምን ሎጂክ ነው?
Posted: 27 Oct 2020, 02:50
by Horus
ግብጽ የሚባሉ የቱርክ ኢምፓየር ወታድሮች የማንም ቅኝ ገዥ ገባሪዎች ኢትዮጵያን ነኩ ማለት የሚበሉበትን መሶብ ረገጡ ማለት ነው ! ስለ አስዋን ቢያስቡ ይሻላል !!
አንድ ሰው ምን አይነት ሰው መሆን እንደ ሚፈልግ ካላወቀና ካላመነበት ምንም አይነት ሰው ሊሆን አይችልም ። ኢትዮጵያ ምን አይነት አገር መሆን እንደ ምትፈልግ ታቃለች ። ያ ደሞ የታላቅነት 50%ው ነው !!! ዪቦ ኤቦ !!!
በአፍሪካ ቀንድ ያልው አንድ ታሪካዊ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ይባላል !!!
Re: ኢትዮጵያ ሃያል አገር ነች የሚባለው በምን ሎጂክ ነው?
Posted: 27 Oct 2020, 03:02
by Horus
Re: ኢትዮጵያ ሃያል አገር ነች የሚባለው በምን ሎጂክ ነው?
Posted: 27 Oct 2020, 03:19
by Horus
Re: ኢትዮጵያ ሃያል አገር ነች የሚባለው በምን ሎጂክ ነው?
Posted: 27 Oct 2020, 03:38
by Horus
Abay is THE PURPOSE OF ETHIOPIA !!! NO POWER ON EARTH CAN TAKE IT AWAY !!!
Re: ኢትዮጵያ ሃያል አገር ነች የሚባለው በምን ሎጂክ ነው?
Posted: 27 Oct 2020, 09:23
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
After the death of President Gamal Abdel Nasser, Egypt lost its relevance in the eyes of Africans when it focused its foreign policy towards forging relationships with donor countries outside the African continent, a grave mistake that further alienated Egypt from its neighbors, making its dispute over the distribution of the Nile's water supply to take the shape of Africa vs Egypt conflict, in much the same way the three successive regimes in Ethiopia were viewed by Africans as tools of external powers.
Ethiopia's strength will be determined by how strong its relationship is with its immediate neighbors, but most importantly, by how it breaks its dependency on foreign aid. The "Trade-Not-Aid" strategy envisioned by Eritrea should take the center stage when formulating and implementing foreign policies in the continent. That's how self-reliant countries like Singapore were able to transform from Third World to First within a space of a few years. 
Re: ኢትዮጵያ ሃያል አገር ነች የሚባለው በምን ሎጂክ ነው?
Posted: 27 Oct 2020, 10:45
by Horus
ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል ይባላል። ማለትም አትዮጵያ በውስጥና አለም ላይ ያሏት ሕዝብ አንድ ብታደርግ ራሷን ፋይናንስ ማድረግ የምትችል አገር ነች ። ያ እንዲሆን ቀድማ የጎሳ ጥርቅም ከመሆን ወጥታ የአንድ ሕዝብ አገር መሆኗ የግድ ይላል። አትዮጵያ ማድረግ ያቃታት መደራጀት ነው ። አደረጃጀት ሁሉን ነገር ይወስናል !1