Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13013
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 26 Oct 2020, 22:12
እነዚህ ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ያሉት ሰዎች ግን ምን ዓይነት የአእምሮ መታወክ ነው የደረሰባቸው? አንድ ደንቆሮ ከንቲባ እና 15 ፎቶ አንሺዎች እያስተማሩ ነው ተማሪዎች አስተማርን የሚሉት
የትምህርት ሚኒስቴር ዶ/ር ኢንጂነር Getahun Mekuria የመምህራንን ጫና ለመቀነስ እኔም አስተምራለሁ የሚለውን ንቅናቄ በሚኒሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተገኝተው ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የፊዚክስ ትምህርት በማስተማር አስጀምረዋል። በትምህርት ቤቱ በሚወጣ መርሃ ግብር መሰረትም ለ45 ቀን የማስተማር ስራውን እንደሚከውኑ ገልፀዋል።
