Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሕወሀት ባይኖር ኖሮ ግም ሰባት በቀላሉ ማዕከላዊ ሥልጣን ተቆጣጥሮ ጉድ ሊሰራን ነበር፡፡

Post by AbebeB » 26 Oct 2020, 22:10

ሕወሀት ወደ ትግራይ ገብቶ አስቀድሞ በመደራጀት በአብይ የሚመራውን የአማራ መንግስት አቅም ባይነፍገው ኖሮ ግም ሰባት ዲቃሎችን ይዞ በአብይ በኩል ስልጣን ተቆጣጥሮ ለጊዜውም ቢሆን ብሄሮችን ከጥቅም ውጭ ለማድረግ ይቀለው ነበር፡፡

ደግሞም የሕወሀት መልካም ስራ ለብቻዬ ከአብይ ጋር አልደራደርም ማለቱ ነው፡፡ አሁን ላይ የአማራ መንግስት ቅርቃር ገብቶአል፡፡ ምክንያቱም አብይ ኦሮሞ መስሎቸው የኦሮሞን የትግል ካምፕ ያደክሙ የነበሩት ኦሮሞዎች የጠራ መስመር ይዘዋል፡፡ ኦነሠ ደግሞ ከነሙሉ ትጥቁ ስለመጣልን አሁን ላይ ሕወሀት ብቻዋን አይደለችም፡፡

ኦሮሞና ትግራይ ከተባበሩ ደግሞ ፈሳሞቹ እንኩዋን ለመዋጋት ለመጮህ አቅም አይኖራቸውም፡፡

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሕወሀት ባይኖር ኖሮ ግም ሰባት በቀላሉ ማዕከላዊ ሥልጣን ተቆጣጥሮ ጉድ ሊሰራን ነበር፡፡

Post by pushkin » 26 Oct 2020, 22:15

The Agame daydeamer! When you wake up you will find your brothers at Kilinto prison :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
AbebeB wrote:
26 Oct 2020, 22:10

Post Reply