Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ኦርቶዶክስ ድብቅ ጦር የግድያ ርምጃ መውሰድ የጀመረ ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 26 Oct 2020, 09:41

የአማራ ኦርቶዶክስ ተ/ቤ/ክርስቲን መሪዎች ጦር እናደራጃለን በማለት መዛታቸው ይታወሳል፡፡ እነሆ ወደ ርምጃም የገቡ ይመስላል፡፡ የአማራን ሀይማኖት በኦርሚያ መስፋፋት የሚቃወሙት ካህናት ሞትም ይህንኑ የሚያመላክት ሳይሆን እንዳልቀረ ይገመታል፡፡ የሰበታ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ/ ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ቄስ ጵጥሮስ ተስፋዬ አጋ በሰበታ አርማ አካባቢ ከቤታቸው ተነስተው ወደ ቅ/ገ/ቤ/ክርስቲያን ለአገልግሎት በመሄድ ሳሉ ማምሻውን ባልታወቁ ሰዎች ተመትተው ህይወዎታቸው አልፎእል፡፡

እርቅ እያሉ ጠርተው በማዘናጋት መግደል የአማራ ፓለቲከኞች ባህሪ መሆኑን ታርክ ይመሰክራል፡፡ ግድያው ሊያስከትል የሚችለውን በቀል መጠባበቅ ነው እንግዲህ፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው የአማራ ኦርቶዶክስ ድብቅ ጦር የግድያ ርምጃ መውሰድ የጀመረ ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 27 Oct 2020, 18:21

AbebeB wrote:
26 Oct 2020, 09:41

Post Reply