Page 1 of 1

Must Read book: The evolution of English language from Britain to Ethiopia

Posted: 26 Oct 2020, 09:03
by Thomas H
የእንግሊዝኛ ቋንቋ እንግሊዝ አገር ተወልዶ አሜሪካ አደገ ኤርትራ ሞተ አራት ኪሎ ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ተቀበረ



ገዱን ከትራምፕ ጋር ተደራደር አላችሁት መጨረሻው ይሄ ሆነ

Re: Must Read book: The evolution of English language from Britain to Ethiopia

Posted: 26 Oct 2020, 11:32
by Guest1
የእንግሊዝኛ ቋንቋ እንግሊዝ አገር ተወልዶ አሜሪካ አደገ ኤርትራ ሞተ አራት ኪሎ ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ተቀበረ
የአሜሪካ እንግሊዝኛ የድሮ እንግሊዝኛ፤ የእይርሽና የስኮትሽ ቅልቅል ነው። ተዘበራረቀ ወይም አሜሪካዊኛ ለፍዳዳ እንግሊዝኛ ሆነ እንጂ አላደገም። ኣሁም በፓወንድ የሚመዝኑ ኤልቢ ፤ የሚገርመው መንገድ ላይ ሹፌር ቁም ለማለትም yield ይልድ (ገብር) የሚሉ ናቸው!!!! ፐዛንቶች!!! ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የኛ የጥቁር አሜሪካኖች እንግሊዝኛ ነው ለእንግሊዝ የሚቀርበው! አሯ!!! ተወደደም ተጠላም እንግሊዝኛ የእንግሊዞች ነው። የአሜሪካም የአይርሽም የካናዳም የኦስትራሊያም አይደለም! ስለዝህም እንግሊዝኛ ያደገውም ማደግ የሚችለውም በእንግሊዞች ነው።

አራት ኪሎ በንጉሱ ዘመን? ያለምንም ጥርጥሬ ያደገ ነበር። በደርግ የትምህርት አሰጣጥ አለመቀየሩ እንጂ ደርግ መሃይምነትን ያጠፋ ነበር። ከደርግ ብኋላ ትኩረት አልተሰጠውም። ለማሻሻልም አልተሞከረም። መለስ የንጉሱ ጊዜ ተማሪ በእንግሊዥኛ ግሩም ጸሃፊ ቢሆንም ድምጹ ያው የሃበሻ ሆነ ጫካ ገብቶ ከማን ጋር ያውራ? ክክክክክክክክክክክ። አሁን እንደ አሜሪካዊ እንግሊዘኛ ለመኮላትፍ/ለመለፋደድ ከሞከሩ ክክክክክክክክክክክክ እንጃ! በጣም አስቂኝ ይሆናል በዝህ እስማማለሁ።