Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14913
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አሀዳዊ ስድብ ነው እንዴ? ይህ በደናቁርት ወያኔዎች መንደር ብቻ ነው

Post by Abere » 25 Oct 2020, 15:48

አሀዳዊ ስድብ ነው እንዴ? ይህ በደናቁርት ወያኔዎች መንደር ብቻ ነው:: የዓለም አገራት እኮ አሀዳዊ ናቸው። ታዲያ አንድ አገር እንዴት ብዙ አገራት እና መንግሥታት ሊሆን ይችላል። ሰለ አሀጉር ነው ወይስ አገር የዴዴቢት ወያኔ የሚያወራው። እንዴ እንስት ውሻ ዝምበለው ወያኔዎች ያለቅሳሉ። ለእነርሱ ሲባል የማህበራዊ እና ስነ-መግስት ተጠይቅ መጠምዘዝ አለበት እንዴ?