Page 1 of 1

የጉራጌ ግዜ ቁጠባ ቲኦሪ !!

Posted: 25 Oct 2020, 00:13
by Horus
ልክ እንደ ሆረስ ቃል ፈለጣ የማይመቸው የታይም ማኔጅመንት ዘፋኝ !! ዬቦ !!!

Re: የጉራጌ ግዜ ቁጠባ ቲኦሪ !!

Posted: 25 Oct 2020, 00:44
by Horus
ባህል፣ ካልቸር የስነ ምግባርና ተግባር መሰረተ መዋቅር ነው ። ጉራጌ ዘመናዊ፣ ስልጡን ሳይንሳዊ የስራ ስነ ምግባር አልው (ስራ ወዳድ ነው) ይባላል ። ይህ እጅግ ዘመናዊ (ኦውሮፓዊ) ካልችር የሚቆመው ስለ ግዜ ምንነትና አጠቃቀም ባለን ፍልስፍና ላይ ነው ። ይህ ዘፋኝ ባንድ አረፍተ ጨርስቶታል ።

Re: የጉራጌ ግዜ ቁጠባ ቲኦሪ !!

Posted: 25 Oct 2020, 02:37
by Horus