Page 1 of 1
A consummate analyst of Ethiopian politics strongly advises Tigray to stay in the union
Posted: 24 Oct 2020, 13:49
by eden
Re: A consummate analyst of Ethiopian politics strongly advises Tigray to stay in the union
Posted: 24 Oct 2020, 14:14
by Abere
የእዚህን ጋላ ትንታኔ ሰምቼ በጣም ነው ያሳዘነኝ "<< አሜሪካ እናንተ ኢትዮጵያዊያን መካከለኛ ገቢ አገር መሆን ትፈልጋልችሁ ለእዚህም የዐብይ ግድበ ጀምራችኋል። አሁን ግድቡን እርሱት እና እኛ ገንዘብ እንረዳችኋለን ስለዚህ መካከለኛ ገቢ አገር ትሆናላችሁ ብለው ነበር ስለዚህ ትራምፕ የተናገረው ጥሩ ነበር ያላል። >> ምን ዓይነት ጭቃ እራስ እንዴ ሆነ ለማወቅ ይኸ ይበቃል። ሌላው የሚገርመው ዕድፋም ወያኔ ጋዜጠኛ ትክክል ነው ብሎ ይቀበላል። በልመና እንዴት ነው አገር ከፍተኛ ኢኮኖሚ የምትደርሰው። ልመና የኢኮኖሚ አውታር ሁኖ ያውቃል።
Re: A consummate analyst of Ethiopian politics strongly advises Tigray to stay in the union
Posted: 24 Oct 2020, 15:07
by eden
Aber
I don’t think he said aid produces development. He is just describing what was being offered in exchange for killing the Dam.