Page 1 of 1
ህውሃት ነው ኢሳያስ ለ ኢትዮጵያ የመቶ አመት የቤት ስራ የሰጡት? መለስ ነብስህን አይጥ ይብላው
Posted: 24 Oct 2020, 04:04
by AdamuNey
የሚገርም ነው ለካ ጠላታችን ህውሃት ነው
ኢሱና መለስ የተጣሉትም በኛ ምክንያት ነበር ይገርማል
Re: ህውሃት ነው ኢሳያስ ለ ኢትዮጵያ የመቶ አመት የቤት ስራ የሰጡት? መለስ ነብስህን አይጥ ይብላው
Posted: 24 Oct 2020, 04:35
by AdamuNey
ኢሱና ፌደራሊዝም ቀኝና ግራ ነበሩ
Re: ህውሃት ነው ኢሳያስ ለ ኢትዮጵያ የመቶ አመት የቤት ስራ የሰጡት? መለስ ነብስህን አይጥ ይብላው
Posted: 24 Oct 2020, 06:32
by Weyane.is.dead
The shortsighted low iq weyanes were planning to engulf Ethiopia and the region in tribal flames. The vermin could not forsee that same flame would consume them first.