እንደ አቢይ አህመድ፥ ለምሳሌ፥ ጉራጌኛና አማርኛ የሚናገር የአዲስ አበባ ወጣት፥ ሥራ ለማግኘት፥ ሦስተኛ ቋንቋ፥ ኦሮምኛ፥ መናገር አለበት ማለት ነው? ጠ/ሚሩ፥ ይሄ ሁሉ ጣጣ አልገባውም?
Posted: 24 Oct 2020, 00:53
እንደ አቢይ አህመድ ከሆነ፥ ለምሳሌ፥ ጉራጌኛና አማርኛ የሚናገር የአዲስ አበባ ወጣት፥ ሥራ ለማግኘት፥ ሦስተኛ ቋንቋ፥ ኦሮምኛ፥ መናገር አለበት ማለት ነው? ጠ/ሚሩ፥ ይሄ ሁሉ ጣጣ አልገባውም ማለት ነው?