Page 1 of 1

ተደጋጋሚና ሀይለኛ ሙግት እሰማሁ፡፡ እዉሩና ደንቆሮው ግን ማነው? መጀመርያ የዓይንህን ጉድፍ አውጣ!

Posted: 22 Oct 2020, 13:32
by AbebeB
ይህን ቶፒክ ለመምረጥ ያነሣሣኝ ዛሬ በEthio 360 ሀብታሙ አያሌውና ኤርሚያስ ዘበርጋ ሽንጣቸውን ገትረው ፒፒንና ኮ/ል እብይ ካሣዬን ሲተቹና ሲያሳጡ እንደተለመደው ሰማሁ፡፡ ይህ አይነት አቀራረብ ለEthio 360 እና ለጠቅላላ የሀበሻ በዘልማድ ጋዘጤኞች የተለመደ ቢሆንም እንዲያው ነውር የሚባል ነገር መኖሩን ከአወቁና ነውራቸውን ለማስቀረት የሚጥሩ ከሆነ በአጭሩ የሚከተለውን ልጠይቃቸው፡፡

በፒፒና ኮለኔሉ ደረሰብን እያሉ በሚያለቃቅሱበት ልክ እነርሱ ደግሞ በኦሮሞ ላይ እንዲደርስ የምጥሩትን ጉዳይ እንደገና ለማየት ቢችሉ? ለምሳሌ የአማራ ሀይማኖት መሪዎች ሳይቀሩ ወደ ቤተ መንግስት ሄደውነና ቄየአቸው ቁጭ ብለው በኦሮሞ ላይ ሰይፍ አንሣ እያሉ የሚመክሩበትን ነውር ማስታወስ ነው፡፡ ይህ ከሚንሊክ እስከ ደርግ በነበረው የአማራ መንግስት በኦሮሞ ላይ ከደረሰው ጭፍጨፋቸው ሳይማሩ አሁንም በሌለ አቅማቸው እንኩዋን ምኞታቸውና ክፋታቸው ሰማይ ጠቀስ መሆኑን ያመለክታል፡፡ ይህን ነውራቸውን ከአዩና ከስታካከሉ በኃላ እንደ በቀቀን ሲጮሁ መዋላቸው ባልሰለቸን ነበር፡፡

ይህን የምለው ፒፒ ጠናማ ነው ብዬ እየደገፍኩት አይደለም፡፡ ነገር ግን ከሚንሊክ እስከ መንግስቱ ከነበሩት የአማራ ሥርዓት መሪዋች ግን በአብይ የሚመራው የአማራ መንግስት ለጊዜው ይሻላልና ነው፡፡