Dr Birhanemeskel Abebe Segni :ከግማሽ በላይ ጎጃም ክፍለ አገር እና ሙሉ ወሎ የኦሮሞ ግዛቶች ናቸው
Posted: 21 Oct 2020, 23:09
By Birhanemeskel Abebe Segni
የአማራ ክልል መተከል ይገባኛል ጥያቄ የህዳሴ ግድብ ይገባኛል ማለት እንደሆነ ታወቀ!
**********
ደመቀ መኮንን በመተከል ዞን ሙሉ ለሙሉ ትጥቅ እያስፈታ ያለው ኦሮሞውን ብቻ እንደሆነ እና ከባድ መሳሪዎች ጭምር እያስታጠቀ ያለው ደግሞ በቅርቡ በአማራ ነጋዴዎች አስተባባሪነት ወደ መተከል የተጫኑ የአማራ ሰፋሪዎችን ብቻ እንደሆነ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣን ገልፀውልኛል።
የደመቀ መኮንን ዓላማ በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባውን የህዳሴ ግድብ አማራ ክልል ስር ለማስገባት እና ከኦሮሞ ህዝብ እጅ ለማውጣት እንደሆነ እኝሁ በምሬት የሚናገሩት ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣን፣ ጉዳዩን ለኦሮሞ ህዝብ እንዳሳውቅላቸው አበክረው ጠይቀዋል።
በአባይ ወንዝ ላይ የተሰራው የህዳሴ ግድብ፣ የተሰራው ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ እና በቤኒ ሻንጉሎች ህዝብ መሬት ላይ ሲሆን ዶ/ር አብይ አህመድ ይህን ዲሞግራፊ ለመለወጥ እና አማራ ለማስፈር ያመቸው ዘንድ የ100 ቢልዮን ብር በጀት መድቦ ሁለት የአማራ ከተሞችን በአፄ ኃይለስላሴ ዘመን የነፍጠኛ ከተሞች ሞዴላ ለማሰራት እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም እኝሁ ከፍተኛ ባለስልጣን አስተውቀዋል።
የመተከል ነዋሪም አብዛኞቹ ኦሮሞዎች ሲሆኑ የተቀሩት ቤኒ ሻንጉሎች እና አገዋዋች መሆናቸው ይታወቃል።
በብሄር ኩታ ገጠም አማራ የሚባል ህዝብ ከመተከል ዞን ጋር በጭራሽ አይዋሰንም።
የአማራ ክልል የመተከል ይገባኛል ጥያቄ፣ በለመዱት "ሰም እና ወርቅ" ሲመነዘር የህዳሴ ግድብ ይገባኛል ጥያቄ እንደሆነም እኝሁ ከፍተኛ ባለስልጣን አስታውቋዋል።
የኦሮሞ ህዝብ መሬቶች ከአንድ ሶስተኛ በላይ አማራ ተብሎ በተሰየመው ክልል ስር መጠቃለላቸው ይታወቃል።
በዚህም መሰረት፣ ከግማሽ በላይ የዱሮው የጎጃም ክፍለ አገር እና ሙሉ ወሎ የኦሮሞ ግዛቶች ሲሆኑ ከዱሮው ሸዋ ክፍለ አገርም ጂሩን ጨምሮ ወደ ስድስት ወረዳዋች በህገ ወጥ መንገድ ወደ አማራ ክልል ተካለዋል።
በተለያዩ የአሜርካ ከተሞች እያደረኩኝ ባለው ህዝባዊ ውይይቶች ወደ አማራ ክልል የተከለሉ የኦሮሞ ግዛቶች አስመላሽ አለም አቀፍ ኮሚቴ እንዲቋቋ ከኦሮሞ ህዝብ ጥሪዎች እየቀረቡ ይገኛሉ።
በህዳሴ ግድብ ላይ በቤኒ ሸንጉል ክልል እና በአማራ ክልል መካከል እየተነሳ ባለው የግድቡ ይገባኛል ጥያቄ አሁን ባለው መዋቅር መሰረት በቤኒ ሸንጉል እጅ ካልቆየ ግድቡ ኦሮሚያ ስር እንዲሆን የተቀናጀ ዘመቻ እንዲጀመር እኝሁ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣን አበክረው አሳስበዋል።
የኦሮሞ ግዛቶች አስመላሽ አለም አቀፍ ኮሚቴ የማቋቋም ጉዳይ እና የህዳሴ ግድብ በኦሮሚያ ስር በሚጠቃለልበት ሁኔታ ላይ በቅርቡ ህዝባዊ ውይይቶች እንጀምራለን።
Note:
This new development is critically important for all Ethiopia’s security and development partners! The same holds true of Sudan and Egypt. AU and UN Security Council must pay utmost attention as well. I will write more in English as the news unfold! The Ethiopian Reporter, local newspaper, also reported on the matter!