Page 1 of 1

አብይ ልደቱን ይፈታ ቢልም የኦሮምያ ፖሊስ አለቅም ብልዋል

Posted: 20 Oct 2020, 16:29
by experts
አብይ ምን ያህል ደካማ መሪ መሆኑንና የራሱን የኦሮምያ ፖሊዝ ማዘዝ የማይችል በታሪካችን እንደዚህ ደካማ መሪ ታይቶ አይታወቅም

Re: አብይ ልደቱን ይፈታ ቢልም የኦሮምያ ፖሊስ አለቅም ብልዋል

Posted: 20 Oct 2020, 16:33
by Revelations
experts wrote:
20 Oct 2020, 16:29
አብይ ምን ያህል ደካማ መሪ መሆኑንና የራሱን የኦሮምያ ፖሊዝ ማዘዝ የማይችል በታሪካችን እንደዚህ ደካማ መሪ ታይቶ አይታወቅም
አብይ በእርግጠኝነትና በኩራት ፓርላማ ቀርቦ አንበጦችን መደመሩን ተናግሯል::