Dr. Rita Louise explore The Who, What, Where & How...
ዶክተር ሪታ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ላይ ገብርኤል ነኝ ማሪያም ነኝ በጴንጤ እየሱስ ነኝ እያለ ተጣብቆ የሚያስቸግር መንፈስ ምንነቱንና ማስወገጃ መንገዱን አጋለጡ፥ ፥ ይህንን ሃይማኖትን ሃይጃክ ያደረገ ሌብነት እንደሰለጠነው ህብረተሰብ ከኢትዮጵያ ማስቆም የሚቻለው ሲስተሙ ምንነቱ ሲጋለጥ ብቻ ነው፥ ፥ Dr. Rita Louise explains the concept of attached entities, including the true motives of these ghost-like non-corporeal beings. She describes why entities attach to us, the vehicle for their attachment and the mechanism through which they are able to influence us and our lives.
Last edited by clear12 on 20 Oct 2020, 17:10, edited 3 times in total.