Page 1 of 1
መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 01:54
by Horus
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 02:50
by Horus
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 03:02
by Horus
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 03:11
by Dawi
Horus wrote: ↑19 Oct 2020, 01:54
Horus,
You're kidding me!
I am not sure those who are going to drive on it will either curse or thank Samuel for this?
I know tunnel technology is expensive but such suicidal zig zag? C'mon!
Maybe it's just me, who is opposed of Ethiopia joining the rank of countries with most dangerous hairpins curve roads! Wow!
I knew the Italians build something a similar one in the last century in Eritrea? What they call Libi-Tigrai? That's before Team Lema/Oromo was in the picture! :~)
Sorry but, only heaven forbid of the kind of accidents counts we're going to hear next.
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 03:42
by Horus
ዳዊ
ይህን የለጠፍኩቶኮ ዝም ብሎ ማንም ዘቢዳር ላይ እንዲነዳ አይደልም ። ያን ለማድረግ የጉራጌነት መንፈስ ውስጥ መግባት አለብህ !! ይህን ልጠይቅህ፣ ሊስትሮ ሆኖ ፎቅ ለመስራት ነው ፕላን ያለኝ ብሎ የሚነግርህ ስንት ሰው አጋጥሞህ ያቃል? እወቅ ያ ነው ጉራጌ ማለት !!! ክቡታጀራ (ምስራቅ ጉራጌ) ወልቂጤ (ምዕራብ) ሁለት ቀን ይወስድ ነበር ። አሁን ግማሽ ቀን ። አስታውስ በ1950ቹ ጉራጌ በራሱ ገንዝብ ከአለም ገና እስከ ዎላሞ የራሱን መንገድ የስራ ዘፈን ሆያ ሆዪ የማይፈልግ እንቁ ሕዝብ ነው ። ይህ ደሞ በቅርብ ይታያል !!!
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 03:59
by Horus
ይህ ምሳሌ ነው ! አንድ የጉራጌ ቤተስብ ልጁን መዳር ያለበት እንደዚህ አሳምሮ ነው ። የዚያ መንገድ ከጋዜጣ ሰብሳቢነት ተነስቶ ባለብዙ ቢሊዮን የቴክኖሎጂና አኒጅንሪንግ ድርጅት የሚያቆም ኢንተለጀንስ ማብቀል ነው ። ሳሙኤል ማለት የድሮ ማሞ ካቻ ማለት ነው.. የጉራጌ ፓራዳይም !!!!
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 04:15
by Horus
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 19 Oct 2020, 10:51
by simbe11
I remember watching the old N-3s huffing and puffing climbing the old dirt road on the way to Wolkite from Butajira (Standing at Shell gas station) (I remember the owner guy called Fikadu). But I always wonder why?
Because there is a better road albeit less hilly and challenging not so far to the south. If you travel to kibet/Silti, you will find the road to Emdibir through Gumer. This road crosses the Mugo hills/mountains and goes through Gumer-Mugo-Kabul-Emdibir to Wolkite. It might be a bit farther than the drive up Zebider but you hit the Wabie bridge way too soon.
Re: መላ ጉራጌን አንድ ያደረገው የታላቁ ዘቢዳር ተራራ መንገድ በጉራጌ የመንገድ ገንቢ ሰንሻይን!! ዪቦ ለሳሙኤል ታፈሰ
Posted: 21 Oct 2020, 14:59
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑19 Oct 2020, 01:54
Horus:
ለፈገግታ ያህል፣ የድሮ የጠባብነት ወቀሳ ፅዋዉ ዘንድሮ ይድረሰኝ ብለሃል እንዴ?
የምያስደስት የልማት ቪድዮ ነዉ። ማየት ጀምሬ 30ኛዉ ሰከንድ አከባቢ እራሴን ጥያቄ ጠያኩኝ። ኣምስት ነገሮችን ጎን ለጎን ኣይቼ። ፩ኛ) ሶስት ጎጆ ቤቶች፣ ፪ኛ) የተነጠፈዉ ኣስፋልት፣ ፫ኛ) መኪናዎች ላይ ያለዉ ብረት፣ ፬ኛ) መኪናዎች ላይ ያሉት መስታወቶች፣ እና ፭ኛ) በአከባቢዉ ያሉት ተራሮች።
ጥያቄዉም እንዴት ነዉ ሰዉ ተራራ ቆፍሮ ኣስፋልት፣ ብረት፣ እና መስታወት ማዘጋጀት ከስተዋለ፣ ተራራዎቹን ቆፍሮ ብሎኬቶችን ሰርቶ ጎጆ ቤቶቹን ወደ ቪላ ቤቶች መቀየር ያላስተዋለዉ?
ጥያቄዬ ለወቀሳ ኣይዴለም፣ ለማስተዋል ያህል ነዉ። እንደ ብዙ ሰዎች እኔም የተፈጥሮ ኣድናቂ እና ኣክባሪ ነኝ። ቢሆንም ብዙ ተራሮች ባሉበት ሃገር የተወሰኑትን በደቦም ቢሆን ቆፍሮ ብሎኬቶችን መስራት ኣባይን በጭልፋ እንደ ማለት ይመስለኛል።
ለማስተዋል ትምህርት ይጠቅማል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ማንም የምህንድስና ትምህርት ተማሪ የሚወስደዉ ኮንስትራክሽን ማቴርያልስ የሚባል ኮርስ ኣለ። ያንን ኮርስ የወሰደ ተማሪ ብሎኬቶችን መስራት ልያቅተዉ ኣይገባም። የገንዘብ አቅም ያስፈልገዋል። ለዛ ደግሞ የፋይናንስ ሙያ ይጠቅማል። ባለሃብትን ወደ እስርቤት ከመዉሰድ ከኣንድ የምህንድስና እና የፋይናንስ ተማሪ ጋር እንደዛ ትልልቅ ተራሮች እና ትንንሽ ጎጆ ቤቶች አጠገግ ለአጠገብ ያሚታዩበት ቦታ ልኮ ቪላዎችን የመስራት ትምህርት እና ልምድ ማስቀሰም ይሻላል። ይህ በየ አከባቢዉ ሲለመድ ህዝባችን ለዘመናት ሲኖርበት የነበረዉ የቤትች ኣይነት ከዳር እስከዳር ይለወጣል።
ይህ ሁሉ ኣልታሰበም ለማለት ኣይዴለም፣ ካስተዋልኩት ተነስቼ ምኞቴን ለመግለጽ ነዉ።