ምን ትላላቹህ በጉዳዩ ሃሳብ ስጡበት
አበበኮ አይናገርም እንጂ ሲናገርማ አንጀት አርስ ነው :: አበበ ገላው ሽመልስን እሄን ብሎታል
አበበ ገላው ዘመዴ ባጋለጠው ድብቅ ሴራ ላይ እሄን ማለቱ አቤ ከባድ ሰው አጎብዳጅ አለመሆኑን ያሳያል
ምን ትላላቹህ በጉዳዩ ሃሳብ ስጡበት
ምን ትላላቹህ በጉዳዩ ሃሳብ ስጡበት
Re: አበበኮ አይናገርም እንጂ ሲናገርማ አንጀት አርስ ነው :: አበበ ገላው ሽመልስን እሄን ብሎታል
እርካሽ የወንጀል ሸቀጣ ሸቀጥ አሪፍ አገላለጽ