Page 1 of 1
BREAKING THE DEMISE OF ESAT. ABIYE STOPPED FUNDING THEM
Posted: 16 Oct 2020, 21:21
by experts
Re: BREAKING THE DEMISE OF ESAT. ABIYE STOPPED FUNDING THEM
Posted: 17 Oct 2020, 06:28
by experts
እሳቶች በስፈሩት ቁና ራሳቸው ጉድ ሆኑ። የተለያዩ ሚድያዎች ሲዘጉ ጎሽ ለሀገር ሲባል ጥሩ ነው ወይም እንዳልስሙ ዝም ብለው ነበር። እኛም እሳቶች ለሀገር ሲባል ጥሩ ነው እንክዋን ተዘጋቹ።
Re: BREAKING THE DEMISE OF ESAT. ABIYE STOPPED FUNDING THEM
Posted: 17 Oct 2020, 07:12
by Wedi
ኢሳት ከመዘጋቱ ከጥቂት ደቂቃዎችበፊት ኢሳት ስትድዮ ውስጥ በመሳይ እና በሲሳይ አጌኛ መካከል የተደረገ ውይይት!!
መሳይ መኮነን፤ ኢሳት ከዛሬ ጀምሮ ተዘግቷል፡፡፡
ሲሳይ አጌኛ፤ ቆይ ቆይ ኢሳት ከመዘጋቱ በፊት በአንድ ርዕስ ላይ አስተያየት ልስጥ፡፡
መሳይ መኮነን፤ በምን ርዕስ ላይ?
ሲሳይ አጌኛ፤ ወያኔን የሚለከት ርዕስ ላይ ነው፡፡
መሳይ መኮነን፤ ቀጥል ሲሳይ
ሲሳይ አጌኛ፤ ለውጡ አንዳይደናቀፍ ከኤርትራ ጋርም ሆነን ቢሆን ወያኔን ማጥፋት አለብን፡፡ ሉአላዊነት ምናም የሚለው ነገር ከዚህ ላይ አይሰራም፡፡
መሳይ መኮነን፤ ጨረስህ ሲሳይ?
ሲሳይ አጌኛ፤ አዎ በቃ ዝጉት ጨረሻለሁ፡
መሳይ መኮነን፤ አመሰግናለሁ ሲሳይ>>
Re: BREAKING THE DEMISE OF ESAT. ABIYE STOPPED FUNDING THEM
Posted: 17 Oct 2020, 09:25
by experts
Very funny. I am glad they are gone. These people are pure evil. እግዜርን የማይፈሩ ቀጣፊዎች ናቸው። አይናቸውን በጨው አጥበው የሚዋሹ፣ ለከት የሌላቸው ፀረ ኢትዬጵያ ናቸው። ተመስገን ድምፃቸውን ዘጋው።
Re: BREAKING THE DEMISE OF ESAT. ABIYE STOPPED FUNDING THEM
Posted: 17 Oct 2020, 10:09
by Tog Wajale E.R.