CASE CLOED FOR BIDEN THIS GUY IS CRAZY
Posted: 16 Oct 2020, 08:22
ይሄ ስውዬ ነው እንግዲህ ምረጡ የሚሉን፣ የስምንት ዓመት ህፃን ልጅ እግዜር እንደፈጠራት ሳይሆን ወንድ ወልም ሴት መምረጥ ይችላሉ ለዚህም ከተመረጥኩ ህግ አወጣለሁ። ኦባማ ያወጣውን ስይጣናዊ ህግ፣ ትራንፕ ሽሮታል። እጅግ ያሳዝናል ዳሩ ግን ስው ልቦና የለውም በጥላቻ ልቡ ማልትዋል። አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን።