ባለፈው ሳምንት ዲሲ (D.C.) ላይ ከተደረገው ትዕይንት ያስደሰተኝ፥ እንደነሻምበል በላይነህ የመሳሰሉት የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ያደረጉት የሙዚቃ ዝግጅቶች ብቻ ነበሩ፤ የተቀረው ዝቃጭ ነበር።
Posted: 16 Oct 2020, 01:36