ሀዋሣ የአባታቸው ግዛት ስለሆነ ወደ አማራ ክልል እንዲጠቃለል እንደሚታገሉ የአማራ መሪዎች ገለፁ፡፡ ቅለጥ በለው ቆምጬውን!
Posted: 14 Oct 2020, 12:14
የአማራ መሪዎች ሐዋሣና የደቡብ ከተሞች በሙሉ የአባቶቻቸው ግዛት ስለሆነ ለአማራ ይገባሉ እያሉ ነው፡፡ ምክንያቱም ይላሉ በሚዲያቸው በኩል፤ ምክንያቱም ህወሀት ጉነደርን የሚወስደብን ከሆነና ኦሮሚያ የማይበላ ጥሬ ከሆነ የት እንደምንደበቅ ስለማናውቅ ነው ይላሉ፡፡