Page 1 of 1

አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 03:20
by Horus

ብዙ ብዙ ፖለቲካ የሚያቁም የማያቁም ጋዜጠኛ በሉ ወረኛ ያላሉት ነገር ይለም ። እስቲ ይህን አንግል ልብ በሉ? አቢይ ምንድን ነው ሚፈልገው? ኢሳያስ ምንድን ነው ሚፈልገው?

ኢሳያስ በቂ የፖለቲካ ሕይወት ስለ ኖረ የሱ መሻት የፖለቲካ ድራማ አይደለም ። ገንዘብ ነው። አቢይ ደሞ ገና ፖለቲካ መጀመሩ ስለሆነ የሱ መሻት የፖለቲካ አስተማሪ ነው ።

ኣቢይ ኢሳያስን በትግርኛ ስለሚያናግረው ልክ እንደ ልጁ ነው የሚያይው ።

አቢይ ደሞ ዎይያኔን ከሚያክል ዘንዶ ስለሚክላከለው ኢሳያስ የአቢይ ደጀን ነው ።

ትግሪዎች ይህን ያቃሉ !! ግና መቼስ ማል ጎጠኒ ነው ነገሩ!

ደሞ ኢሳያስ ብዙ ሌሎች አገሮች ስለማይሄድ የሚወዳት ኢትዮጵያን ዞሮ ቢያያት ደስታው ነው፣ ፈታ የሚልው ወድ ኢትዮጵያ ወረድ ሲል ነው !!

ማን ይሙት ዎያኔ በመቀሌ ተጨናንቆ በውስኪ ሲቃጠል የኢሳያስ በጂማ በንጦጦ ፈዋሽ አየር ዘና ሽር ሲል ከማየት የበለጠ የነገሮች መገለባበጥ አለ ሊባል?

የግዜው ግልባጭ እግር እራስ ያካል ይባላል በመርካቶ !!!

ከዚህ ባለፈ ፖለቲከኛ ሁሉ 4 ነገር ይፈልጋል ብዬአችሁ ነበር ፣ እንሱም፡

ሃይል (ስልጣን)
ገንዝብ
ዝና
ክብር

እያንዳንዱ ፖለቲክኛ ባለበት የእድገት ደረጃ ከነዚህ 4 ነገሮች አንዱን ካንዱ በላይ ይፈልጋል ። ለምሳሌ ..

ኢሳያስ በጣም የሚፈልገው ገንዝብና ያገሩ ኢኮኖሚ ጉዳይ ነው !

አቢይ በጣም የሚፈልገው ሃይልና ዝና ነው ። ያቢይ ሃይል ደሞ ክዎያኔ መድከም ጋር ትያይዟል ።

ኢሳያስ ያቢይ መትረየስ ነው ። የተነጣጠረው ደሞ ዎያኔ ላይ ነው ።

ኢሳያስ በዎያኔ የተካድ፣ የተክዳ ሰው ነው ፣ አሁን ያን ክህድት ማወራርጃ እድሉ ነው፣ ክመሞቱ በፊት !!

ይህን ሃቅ ዉሻዪ ያውቀዋል !!

ኬር :!: :!: :!:

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 03:45
by Horus

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 03:56
by Horus

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 04:03
by Noble Amhara

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 04:29
by Horus
ኖብል አማራ፣ ይህችን ጉራጌ ልጅ ወደሃት ! ዘፈኑ የደምሴ ተካ ነው ። አዠመኘ (ሰርገኛ) ይባላል፣ ሃይሎጋ ለሙሽራዋ (ምሽራ) ይላል። ድምሴ ለብዙ ግዜ የቀኃሥ ቲያትር ዘፋን ነው ፣ ቶፕ ካሉት የጉራኛ ድምጻዊያን ነው

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 07:08
by sebdoyeley
Hard to tell but It could be a ritual pilgrim to spit on Meles tumb twice every year to torment the dead Meles Zenawi soul. You know brother Horus, I live outside the sphere of these two emperors, so I would be lying if I say, I know what is cooked but you can tell the way they are laughing something sinister involving of a tormenting an enemy dead soul, this is many of us can agree on.
A human with a lot of hate and power in his heart can develop such kind of terrible habit of spitting and dancing on the enemy grave for sheer to torment his soul.
Anything is possible at this time, maybe they are addicted to gambling with each other, play blackjack cards for fun in close doors, we may think, they are sorting out our problem but in reality, they are betting our livestock and mountains, without giving a chance to a free press, just waving hand from distance fancy motorized is true could send highly suspicious look. :lol: :lol:
.
Horus wrote:
14 Oct 2020, 03:20

ብዙ ብዙ ፖለቲካ የሚያቁም የማያቁም ጋዜጠኛ በሉ ወረኛ ያላሉት ነገር ይለም ። እስቲ ይህን አንግል ልብ በሉ? አቢይ ምንድን ነው ሚፈልገው? ኢሳያስ ምንድን ነው ሚፈልገው?

ኢሳያስ በቂ የፖለቲካ ሕይወት ስለ ኖረ የሱ መሻት የፖለቲካ ድራማ አይደለም ። ገንዘብ ነው። አቢይ ደሞ ገና ፖለቲካ መጀመሩ ስለሆነ የሱ መሻት የፖለቲካ አስተማሪ ነው ።

ኣቢይ ኢሳያስን በትግርኛ ስለሚያናግረው ልክ እንደ ልጁ ነው የሚያይው ።

አቢይ ደሞ ዎይያኔን ከሚያክል ዘንዶ ስለሚክላከለው ኢሳያስ የአቢይ ደጀን ነው ።

ትግሪዎች ይህን ያቃሉ !! ግና መቼስ ማል ጎጠኒ ነው ነገሩ!

ደሞ ኢሳያስ ብዙ ሌሎች አገሮች ስለማይሄድ የሚወዳት ኢትዮጵያን ዞሮ ቢያያት ደስታው ነው፣ ፈታ የሚልው ወድ ኢትዮጵያ ወረድ ሲል ነው !!

ማን ይሙት ዎያኔ በመቀሌ ተጨናንቆ በውስኪ ሲቃጠል የኢሳያስ በጂማ በንጦጦ ፈዋሽ አየር ዘና ሽር ሲል ከማየት የበለጠ የነገሮች መገለባበጥ አለ ሊባል?

የግዜው ግልባጭ እግር እራስ ያካል ይባላል በመርካቶ !!!

ከዚህ ባለፈ ፖለቲከኛ ሁሉ 4 ነገር ይፈልጋል ብዬአችሁ ነበር ፣ እንሱም፡

ሃይል (ስልጣን)
ገንዝብ
ዝና
ክብር

እያንዳንዱ ፖለቲክኛ ባለበት የእድገት ደረጃ ከነዚህ 4 ነገሮች አንዱን ካንዱ በላይ ይፈልጋል ። ለምሳሌ ..

ኢሳያስ በጣም የሚፈልገው ገንዝብና ያገሩ ኢኮኖሚ ጉዳይ ነው !

አቢይ በጣም የሚፈልገው ሃይልና ዝና ነው ። ያቢይ ሃይል ደሞ ክዎያኔ መድከም ጋር ትያይዟል ።

ኢሳያስ ያቢይ መትረየስ ነው ። የተነጣጠረው ደሞ ዎያኔ ላይ ነው ።

ኢሳያስ በዎያኔ የተካድ፣ የተክዳ ሰው ነው ፣ አሁን ያን ክህድት ማወራርጃ እድሉ ነው፣ ክመሞቱ በፊት !!

ይህን ሃቅ ዉሻዪ ያውቀዋል !!

ኬር :!: :!: :!:

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 10:28
by Guest1
ኢሳያስ በቂ የፖለቲካ ሕይወት ስለ ኖረ የሱ መሻት የፖለቲካ ድራማ አይደለም ። ገንዘብ ነው። አቢይ ደሞ ገና ፖለቲካ መጀመሩ ስለሆነ የሱ መሻት የፖለቲካ አስተማሪ ነው ።
ለምን ይፈላለጋሉ? አንድ አይነት የፓለቲካ አላማ ስላላቸው። ኢሳያስ መለስ የከለከለውን ኮንፊድሬሽን/ሀገረ መንግስት እንዲጸቅለት፤ የታገለለት የሶማሌ ህዝብ አንድነት እውን እንዲሆን፤ አቢይም የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ሆኖ ለመቀጥልና የቀንድ አፍሪካ ኮንፌደሬሽን ለመመስረት። የግል ዝና፤ ገንዘብና ሃይል ቦታ የላቸውም።

ኤርትራ ትግራይ ላይ ጦርነት ካነሳች ኢትዮጵያዊ አይፈቅድም። የአለም ህብረተሰብም አይቀበለውም። ከጀመረችም ኤርትራም አብራ ትጠፋለች። ይህን ስለሚያውቁ ጦርነት አያስነሱም። ይህም ተባለ ያ ትግራይ ጠንክራ ትቀጥላለች። ትግራይን ለማስበርገግ የሚባል ውሸት ነው ወይም ሆን ተብሎ የሚነዛ ፕሮፓጋንዳ ወይም ድብቅ አጀንዳን ለመሸፋፈን የተቀመረ ማዘናጊያ ነው።

በእርግጥ ይህን ሽርጉድ ያበዙት ሁለቱም እናተርፋለን ብለው ነው። ምኞት የሚከለክል የለም። በስላምም ሆነ በጦርነት በተፈለገው መንገድ እንደገና ወሳኝ ቦታ ይዘው ለማዋቀር የሚችሉት ኢሳያስና ትግራይ ብቻ ናቸው። የፓለቲካ ትርፍ ለኢሳያስ። የፓለቲካ ውድቀት ለአቢይ (ለኦነግም ጭምር) ይሆናል። የመገንጠል ጥያቄ ቢሞከርም ተጎጂው ማን እንደሆን ማወቅ አያዳግትም። እንደ ልማዳችን የፓለቲካ እውቀታችንም ከፍ እያለ ይሄዳል after the fact ክክክክክክክክክክክክክክክ

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 10:38
by Weyane.is.dead
Denkoro weyane rodent's top notch analysis :lol: :lol: :lol: :lol:
Tigray's future is bleak with low iq weyanes. Good thing hotel resident, coffin dodger weyanes days are numbered :mrgreen:
Guest1 wrote:
14 Oct 2020, 10:28
ኢሳያስ በቂ የፖለቲካ ሕይወት ስለ ኖረ የሱ መሻት የፖለቲካ ድራማ አይደለም ። ገንዘብ ነው። አቢይ ደሞ ገና ፖለቲካ መጀመሩ ስለሆነ የሱ መሻት የፖለቲካ አስተማሪ ነው ።
ለምን ይፈላለጋሉ? አንድ አይነት የፓለቲካ አላማ ስላላቸው። ኢሳያስ መለስ የከለከለውን ኮንፊድሬሽን/ሀገረ መንግስት እንዲጸቅለት፤ የታገለለት የሶማሌ ህዝብ አንድነት እውን እንዲሆን፤ አቢይም የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ሆኖ ለመቀጥልና የቀንድ አፍሪካ ኮንፌደሬሽን ለመመስረት። የግል ዝና፤ ገንዘብና ሃይል ቦታ የላቸውም።

ኤርትራ ትግራይ ላይ ጦርነት ካነሳች ኢትዮጵያዊ አይፈቅድም። የአለም ህብረተሰብም አይቀበለውም። ከጀመረችም ኤርትራም አብራ ትጠፋለች። ይህን ስለሚያውቁ ጦርነት አያስነሱም። ይህም ተባለ ያ ትግራይ ጠንክራ ትቀጥላለች። ትግራይን ለማስበርገግ የሚባል ውሸት ነው ወይም ሆን ተብሎ የሚነዛ ፕሮፓጋንዳ ወይም ድብቅ አጀንዳን ለመሸፋፈን የተቀመረ ማዘናጊያ ነው።

በእርግጥ ይህን ሽርጉድ ያበዙት ሁለቱም እናተርፋለን ብለው ነው። ምኞት የሚከለክል የለም። በስላምም ሆነ በጦርነት በተፈለገው መንገድ እንደገና ወሳኝ ቦታ ይዘው ለማዋቀር የሚችሉት ኢሳያስና ትግራይ ብቻ ናቸው። የፓለቲካ ትርፍ ለኢሳያስ። የፓለቲካ ውድቀት ለአቢይ (ለኦነግም ጭምር) ይሆናል። የመገንጠል ጥያቄ ቢሞከርም ተጎጂው ማን እንደሆን ማወቅ አያዳግትም። እንደ ልማዳችን የፓለቲካ እውቀታችንም ከፍ እያለ ይሄዳል after the fact ክክክክክክክክክክክክክክክ

Re: አቢይና ኢሳያስ ለምንድን ነው በየግዜው ሚገባበዙት?

Posted: 14 Oct 2020, 11:36
by Zmeselo
ኤርትራ ጦርነት ካነሳች: በሃይል የተያዘዉን መሬቷ ለማስመለስ ነዉ:: የኢትዮጵያ ድምበር: ባለመጣስ::

የዓለም ህብረተሰብ: የወያኔን ማስገደድ የፈረመዉን ሃላፊነቱ ስላልተግበረ: ማፈር ብቻ ነዉ የሚገባዉ!

ኢትዮጵያዉያን በበኩላቸዉ: የሆነ ወያነን የሚያደክሞዉ ወይም የሚያጠፋዉ ነገር: በደስታና በፈንጠዝያ ይቀበሉታል:: ተጋሩ ጭምርም!

ኤርትራ ኣብራ ትጠፋለች: ያልኮዉ ባዶ ዘራፍ ዘራፍ ለወገን ትተን: ጦርነት የማይከፈተዉ ምክንያት: ኣስፈላጊ ስላልሆነ ነዉ:: ኣብይ: ቀስ እያለ ወያነን እያነቃት ነዉ:: ቀሪዩዉ: የትግራይ ህዝብ ራሱ ያካሂደዋል::