ኦነግ፤ አብይ፤ አማራ፤ ኦሮሞ፤ ትግሬ
Posted: 14 Oct 2020, 02:32
ብናገርም የሚሰማ የለም ለታሪክ ግን ይቀመጥ፤ ባለፈው ጃዋር ከሲዳማ ጋር ፍቅር እስከ-መቃብር ላይ ነበሩ፤ አንዱን ዘመዴን ተው፤ ይሄ ነገር ይቅርባቹ፤ በጣም መሬት ጠበባቹ፤ ነጠራቹ፤ ያዙኝ ልቀቁኝ አላቹ፤ አልፋቹ ተርፋቹ፤ እነ ጃዋርን ለማስደሰት፤ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያንን ማቃጠል ደግ አይደለም ስለው፤ ድሮም የወሎ ኦሮሞ ብሎኝ ሄደ፤ ጉዲ ሰዲ፤ እናላቹ፤ ከሰሞኑ ኦፒዶዮ አፍኖት ሽመልስ በድብቅ ወደ አዋሳ ቢሄድም፤ ኦሮሞና ሲዳማ ትልቅ፤ እልቂት ላይ መሆናቸውን፤ ብዙ ሰው መሞቱን፤ አርባ ስምንት ሺህ ህዝብ መፈናቀሉን ዛሬ ስንሰማ፤ ዘ-ይገርም ሻሸመኔ ከማለት ሌላ ምን ይባላል።
አሁን ትግሬዎች የያዙት፤ ለህዝባቸው የመቶ አመት ጠባሳ ይዞ ነው የሚመጣው፤ አማራ መነሳቱ አይቀርም፤ ቁጥራቸው ከኦሮሞ የሚስተካከል እንጂ እንብዛም አይደለም፤ አስቻለው ደሴ የሚባል አንድ ሽፍታ በቅርቡ ብአዴን የገደለው፤አጣዬ ላይ ከባድ ውጊያ አድርገው ነበር፤ ከሚሴም እንዲሁ፤ ኦነግ አማራን ጨርሳለው ብሎ፤ ፎክሮ ገብቶ፤ ዶግ አመድ አድርገው ለቀቁት፤ ስለማውቃቸው፤ ይሄ ሁሉ ፉከራ ሳይ ከመሳቅ ሌላ አማራጭ የለኝም፤
ወያኔ፤ ቅማንት ቁምጣ ስር ተደብቃ፤ አስራ አራት ልዩ ሃይል ሳይዘጋጁ ገድላ ስትፎክር፤ ፋኖ፤ በጠዋት በደረቅ ምላጭ ላጭተው፤ ቅማንትንም ላይነሱ አፈር አስገቧቸው፤ ተናግሬ ነበር፤ ቅማንትን ታስጨርሳላቹ ብዬ ማን ይስማኝ፤ ቅማንቶች ወያኔን ተማምነው ነበር፤ ይሁን እንጂ መጨረሻቸው ሳያምር ቀረ፤ ያሳዝናል፤ ቁጥሩ ባላውቀውም፤ በጣም ብዙ ህዝብ እንዳለቀባቸው፤ ሰምቻለው።
እባቡ አብይ ኦሮሚያን አመድ አድርጎ ነው ስልጣን የሚለቀው፤ እንዲህ በቀላሉ አታስቡት፤ የሱማሌው ሙስጠፋ ኮሽ ካለ፤ ሃረርና ድሬዳዋ ወታደሩን እንደሚያሰፈር አትጠራጠሩ፤ ከሱማሌ ሪፐፕሊክ ሙሉ ድጋፍ አለው። ሃረር ድሬዳዋ፤ ባቢሌ፤ አወዳይ ባንድ ቀን ነው የሚይዙት። ታዲያ ለምን የሽግግር መንግስት አይመሰረትም? ታዲያ ህዝብና ህዝብ ለምን አይታረቅም? ይሄ እንዳይሆን አማራን የሚገድለው አካል ማን ነው? ትግባባን አሁን? ስራ ፈቱ ኦነግ አይደለም፤ ራሱ ኦፒዲዮ ነው፤ አማራና ኦሮሞን ከተባበረ መጥፊያዬ ደረሰ ብሎ ስለሚያምን ነው፤ ትግሬን በረሃብ ለመቅጣት ከቆረጠ ቆየ፤