Page 1 of 1

የቀብር ስነ ስርኣት!

Posted: 13 Oct 2020, 17:25
by Hameddibewoyane
ሙሉ ስም - አቶ ህወሓት ወያኔ
*የትውልድ ቦታ - ደደቢት በርሃ
*እድሜ - 45
*የስራ ድርሻ - ኢትዮጵያን መከፋፈል
*ልዩ ችሎታ - መግደል ማሰር መሰረቅ
*የበሽታ አይነት - ሌብነት
*ሀይማኖት - 666 ኢሉመናቴ
*አምላካቸው - መለስ (ለገሰ)
አቶ ህወሓት ለ 45 አመት ሲያሰቃዩ ቆይተው በገጠማቸው የህዝብ እንቢተኝነት ወዳጅ ዘመድ ባንዳ አጎብዳጅ ጆሮ ተላላኪ ቅጥረኛ በተገኘበት ገበአተ መሬታቸው ይፈፀማል

Re: የቀብር ስነ ስርኣት!

Posted: 13 Oct 2020, 17:28
by Ejersa
የቮድካቸው ረዳ ሂወት ያሰጋኛል