Page 1 of 1

ኢዜማ "ፀጉራም ውሻ" መሆኑ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!

Posted: 13 Oct 2020, 11:09
by Wedi
ኢዜማ "ፀጉራም ውሻ" መሆኑ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!

ኢዜማ አድርባይ እና ፀግራም ውሻ መሆኑን ተረጋጋጠ፡፡ በዛሬ እለት ኢዜማ በአዲስ አበባ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ መግለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን ከሰበሰበ በኋላ በአብይ አመድ ወታድሮች ተከልክሏል!!
ኢዜማ በፖሊስ ከታበረረ በኋላ የሚከተለው አጠር ያለ መልስ ሰጧል!!

"ውይይቱን የማድረግ ሙሉ መብት እንዳለን ብናምንም አላስፈላጊ ፍጥጫ ውስጥ ከመግባትና በዚህም አገራችን አሁን ካለችበት ውጥረት ላይ ሌላ ውጥረት ከመጨመር ይልቅ፣ ያሉትን ሕጋዊ አማራጮች በመጠቀም መብታችንን ማስከበር አለብን፣ የሕግ ተቋማትም ያላቸውን ኃላፊነት ለመወጣት እንዲችሉ ዕድል መስጠት አለብን ብለን በማመን ውይይቱን እንደገና ለማራዘም ወስነናል።"

Re: ኢዜማ "ፀጉራም ውሻ" መሆኑ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!

Posted: 13 Oct 2020, 12:15
by Abere
Wedi wrote:
13 Oct 2020, 11:09
ኢዜማ "ፀጉራም ውሻ" መሆኑ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!

ኢዜማ አድርባይ እና ፀግራም ውሻ መሆኑን ተረጋጋጠ፡፡ በዛሬ እለት ኢዜማ በአዲስ አበባ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ መግለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን ከሰበሰበ በኋላ በአብይ አመድ ወታድሮች ተከልክሏል!!
ኢዜማ በፖሊስ ከታበረረ በኋላ የሚከተለው አጠር ያለ መልስ ሰጧል!!

"ውይይቱን የማድረግ ሙሉ መብት እንዳለን ብናምንም አላስፈላጊ ፍጥጫ ውስጥ ከመግባትና በዚህም አገራችን አሁን ካለችበት ውጥረት ላይ ሌላ ውጥረት ከመጨመር ይልቅ፣ ያሉትን ሕጋዊ አማራጮች በመጠቀም መብታችንን ማስከበር አለብን፣ የሕግ ተቋማትም ያላቸውን ኃላፊነት ለመወጣት እንዲችሉ ዕድል መስጠት አለብን ብለን በማመን ውይይቱን እንደገና ለማራዘም ወስነናል።"
ህጋዊ አማራጮቹ ምንድን ናቸው? የህግ ተቋማቱ እነ ማን የባላሉ? ለመሆኑ ህጉ እራሱ አለ እንዴ? አድስ አበባው ያላ ሆድ ዕቃ እና ሆዳም ብቻ ነው። ህግ የበላ ሆዳም።

Re: ኢዜማ "ፀጉራም ውሻ" መሆኑ ተረጋገጠ!! WEEY GUUD!!

Posted: 13 Oct 2020, 12:21
by Wedi
Abere የኦሮሞ ክልል የሚባለው ከቁጥጥር ውጭ እየወጣ ነው፡፡

አብይ አህመድ "የኦሮምያ ልዮ ሃልይ እና ፖሊስ" ብሎ ያሰለጠነው ጦር ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ወደ ሽፍትነት ተቀየረ፣ ሰዎችንም እየገደለ ነው!! ከታች ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ

Please wait, video is loading...