የትህነግ ተደጋጋሚ ጩህትና ኪሳራ!
Posted: 12 Oct 2020, 13:44
ድምፂ ወያኔ ቲቪ ከከፈትክ ይሄ ሰውዬ አይጠፋም ትህነግ ዘንድሮ ግራ ገብቷታል ጥዋት ኣፋን ኦሮሞ ማታ በአማርኛ ግጥም እያስገጠመች 4ኪሎ ለመመለስ እድልዋ እየሞከረች ነው፣ የቁራ ጩሀት

ትህነግ ግን ታሳዝናለች የኦሮሞ ኢሊት ለማነሳሳት የማትፈነቅለው ዲንጋይ የለም ሚዲያዎችዋ ሌትና ቀን በኦሮሚፋ ቋንቋ ቢተነትኑ ቢለፈልፉ ምንም ለውጥ ማምጣት አልቻሉም። ኪሳራ

ትህነግ ግን ታሳዝናለች የኦሮሞ ኢሊት ለማነሳሳት የማትፈነቅለው ዲንጋይ የለም ሚዲያዎችዋ ሌትና ቀን በኦሮሚፋ ቋንቋ ቢተነትኑ ቢለፈልፉ ምንም ለውጥ ማምጣት አልቻሉም። ኪሳራ