Page 1 of 1

@Ethio 360 - ኤርሚቲ ኮፒ ካለደረገች በቀር የፓለቲካ ድሀ፣ ከ6 ኪሎ ያመለጠችና ለበረከት ስምዖን ከመላላክ የሾለከች ነች የምንለው በምክንያት ነው፡፡

Posted: 12 Oct 2020, 13:11
by AbebeB
በቤኒሻንጉል ተከሰተ ስለተባለው የግለሰቦች ግጭት የአማራ ክልል ምክር ቤት በአስቸኳይ ተሰብስቦ የቤኒሻንጉል ሕገ-መንግስት ካልታገደ ከቤኒሻንጉል ክልል ጋር ግንኙነት አላደርግም ማለት መቻል አለበት እያለ የአማራን ክልል ይመክራል፡፡ ኤርሚቲ የዕውቀት ደሀ ነች የምንለው ለዚህ ነው፡፡ በቤኒሻንጉልና አማራ ክልል መካከል ግንኙነት ቢቋረጥ ማን ይጎዳል? ሰፋሪውና ለማኙ እኮ የአማራ ክልል ነው፡፡

እየሩስ እዚያው እኮ ያቀረብከው መፍትሔ ፊልም ይመስላል በማለት ዋጋ አሳጥታዋለች እኮ፡፡

የኤርሚያስ ቅዤት ደግሞም የመንጌን አባባል አስታወሰኝ፡፡ ከ/ል መንግስቱ ሊያመልጥ አካባቢ ያላነበብኩት መጽሀፍ የለም፡ ሰርቶ አደር ጋዜጣም ቢሆን ያለውን ማለቴ ነው፡፡ ኤርሚያስም የማልከታተለው ሚያመልጠኝ ሚዲያ የለም ይላል፡፡ እንዲያው በቀላሉ ኤርሚያስ የእኔ ክፍል በስሙ ገብቶ የማስተላልፈውን ዕውቀት ተከታትሎ አያውቅም እኮ፡፡ ከእኔ ቢማርማ ለምን እንዲህ ገለባ ሆኖ ይቀራል?

Re: @Ethio 360 - ኤርሚቲ ኮፒ ካለደረገች በቀር የፓለቲካ ድሀ፣ ከ6 ኪሎ ያመለጠችና ለበረከት ስምዖን ከመላላክ የሾለከች ነች የምንለው በምክንያት ነው፡፡

Posted: 12 Oct 2020, 13:36
by AbebeB
AbebeB wrote:
12 Oct 2020, 13:11
በቤኒሻንጉል ተከሰተ ስለተባለው የግለሰቦች ግጭት የአማራ ክልል ምክር ቤት በአስቸኳይ ተሰብስቦ የቤኒሻንጉል ሕገ-መንግስት ካልታገደ ከቤኒሻንጉል ክልል ጋር ግንኙነት አላደርግም ማለት መቻል አለበት እያለ የአማራን ክልል ይመክራል፡፡ ኤርሚቲ የዕውቀት ደሀ ነች የምንለው ለዚህ ነው፡፡ በቤኒሻንጉልና አማራ ክልል መካከል ግንኙነት ቢቋረጥ ማን ይጎዳል? ሰፋሪውና ለማኙ እኮ የአማራ ክልል ነው፡፡

እየሩስ እዚያው እኮ ያቀረብከው መፍትሔ ፊልም ይመስላል በማለት ዋጋ አሳጥታዋለች እኮ፡፡

የኤርሚያስ ቅዤት ደግሞም የመንጌን አባባል አስታወሰኝ፡፡ ከ/ል መንግስቱ ሊያመልጥ አካባቢ ያላነበብኩት መጽሀፍ የለም፡ ሰርቶ አደር ጋዜጣም ቢሆን ያለውን ማለቴ ነው፡፡ ኤርሚያስም የማልከታተለው ሚያመልጠኝ ሚዲያ የለም ይላል፡፡ እንዲያው በቀላሉ ኤርሚያስ የእኔ ክፍል በስሙ ገብቶ የማስተላልፈውን ዕውቀት ተከታትሎ አያውቅም እኮ፡፡ ከእኔ ቢማርማ ለምን እንዲህ ገለባ ሆኖ ይቀራል?
በቤኒሻንጉልና አማራ ክልል መካከል ግንኙነት ቢቋረጥ ማን ይጎዳል? ሰፋሪውና ለማኙ እኮ የአማራ ክልል ነው፡፡