Page 1 of 1

Ethio 360፡ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ፤ የኤርሚያስ ለገሠ የጅል ብልጠት?

Posted: 12 Oct 2020, 12:41
by AbebeB
ለእርዳታ መጠየቂያ ሲያመቻች ከምናላቸው የነጠቃትን ውሽማው ነች የተባለቸውን ያሞጋግሳታል፡፡ ስለዚህ እርሷን ያስደስታታል፤ ሥራ ይበዛባታል፡ እያለም ሳታቋርጡ ለእርዳታ እጃችሁን ዘርጉ የሚል መልዕክት በቀላሉ ያስተላፋል፡፡

Ethio 360 ዎች የአባቶቻቸውን ጀብዱ የሚፈጽሙ ናቸው ያልነውም ለዚህ ነው፡፡ ማለት ልመናን እያሳኩ ነዋ!