Page 1 of 1
ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 04:00
by Horus
Re: አባ ገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 04:10
by Noble Amhara
[/strike]
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 06:00
by TGAA
With do respect you are a noble fool. All rigions combined don't have the economical power of half Addis.leave Addis you will be forgotten as caved weyannes in Mekele hotel. The center of everything is Addis. You lose there you lose everywhere.
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 06:21
by Noble Amhara
Addis is 3% of the population of Ethiopia there is nothing to boast about 97% of the country being left out of the economy and stuck inside poverty that is 107,000,000 Ethiopians vs 7,000,000 A.A.
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 06:39
by TGAA
Multiplay the daynamism of Addis by making it attractive for investment.Addis creates wealth because it opens opportunity for all .The kelile mentally stifels dynamic growth. Unclog cave mentality then you will have the reverse statistics.
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 08:44
by Guest1
With do respect you are a noble fool. All rigions combined don't have the economical power of half Addis.leave Addis you will be forgotten as caved weyannes in Mekele hotel. The center of everything is Addis. You lose there you lose everywhere.
Noble fool kkkkkkkkkkkk ጠፍቶት ነው? No!
ልክ እንደ ማንኛውም ዋና ከተማ ሁሉም ነገር የሚገኝባት 1. መብራት 2. ውሃ 3. የስራ እድል 4. ትምህርትም ስለሆነ። 5. ዋናው የፌድራል ዋና መስሪያ ቤትና ባጀት፤ የኢትዮ ሃብት/ኢንቭስትሜት የሚገኝባት መሆኗ ነው።
በተረኝነት ተወራለች እያሉ ማሸበርና አላስፈላጊ ግብግብ ውስጥ መግባት የማይጠቅም ጀብደኝነት ነው። ደግሞ እንዴት? በሰላማዊ ስልፍ? ክክክ if you lose ... የሚባል ነገር ማለት በአንድ ብሄር መጠቅለል? ኣይቻልም። ከተቻለ ማለት ዲሞክራሲና እኩልነት ከጠፋ ወደ ክፍፍልና ጦርነት ያመራል። እንደሶሪያ አ.አበባም መፍረሷ የማይቀር ይሆናል። ታዲያ ለምንድነው ለአዲስ አበባ እንታገላለን የሚባለው?
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 09:31
by TGAA
Guest1, you yourself came up with your mambo jambo..no head, no tail. So the capital city of 120 m Ethiopians going to be given for Oromumaa mob lead by Takele Uma and abebech by using Syria to frighten Ethiopians,? Addis Ababa will speak in About a year..you will hear them then..if things turn Syria it would be for everybody.. Addis Ababa will save Ethiopia from tribal horses. Abebe co are so constipated
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 10:13
by Abere
በእርግጥ አባ ገዳ ባህል ነው ወይስ ልማድ ይህን ? ያስባለኝ ምክንያት ባህል የሰው ልጅ የመኖር ዋስትና እና ማህበራዊ ተግባቦ የማስለጥ ሥርዓት መተግበርያ ሰብዓዊ መሳርያ ነው። የሰው ልጅ ከሌሎች እንሰሳት የሚለዬው ቋንቋ እና ባህል ስላለው ነው ። ልማድ ደግሞ በባህል ጥላ ሥር የሚበቅል ተገድራ ነው። ተገድራ ወይም ተቀፅላ ደግሞ ጎጅ ሊሆን ይችላል - ለዘላቂነትም ርቱዕ ባህርይ የለውም። እኔ አባ ገዳን እንዴ ጎጅ ተገድራ ወይም ጥገኛ ግዑዝ ህዋሳት ነው የማዬው። ብጥብጥ፣ ሁከት፣ የስነ-ተዋልዶ ፀጋ ሰለባ፣ አስገድዶ መቀየር፣ማፈናቀል፣ ወዘተ የአባ ገዳ መገለጫዎች ናቸው። ታዲያ ይኸ ደግሞ እንዴ መልካም ተሞክሮ ተቆጥሮ በድፍን ኢትዮጵያ ላይ እንድራባ የሞት የሽረት ትግል ይደረግበታል። This is utter stupidity - a failure story can not be a model for success. በተለይም የገዳ የ400 ዓመታት ግፍ ፣ የጥፋት አሻራ እና ቁስል ሳይጠፋ የሰለባው ትራፊዎች በሆኑት ሎልች አገር በቀለ ወይም ነባር ህዝቦች ላይ እንደ ገና ገዳ መጣላችሁ ማለት ምን ዓይነት ድንቁርና ይሆን? ይህን የጎጅ ልማድ ወረራ መመከት የሚችለው እራሱ ህዝቡ ብቻ ነው። አንድም ስለ አባ ገዳ ታሪካዊ ጥፋቶች እና ውድመቶች ለህዝብ ማስተማር፣ ሁለተኛም ያለምንም ታሪካዊ መሰረት ማህበራዊ ፋይዳ ሌሎችን አስገድዶ የጋልኛ ቋንቋ እንድማሩ የሚደረግን የአገር ሃብት እና ጊዜ የሚያባክን የካድሬ ሥራ መቃወም።
እስከ አሁን የምናዬ በሥልጣን ላይ ነኝ ከሚለው የኦነግ አመራር ሥነ-ምግባር የሚቀዳው የአባ ገዳ የጥፋት ምንጭ የሚቀዳ ነው - ቤተ-እምነት ማቃጠሉ፣ ሰው ማረድ ዘቅዝቆ መስቀለ፣ ብልት ሰለባ፣ወዘተ
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 11:06
by Guest1
Noble
Dont mention that Ab* here OK!! እዛው እናንተው ተሰዳደቡ! Mambo jumbo ግን አስቆኛል ክክክክክክክክክክክክክ
Guest1, you yourself came up with your mambo jambo..no head, no tail. So the capital city of 120 m Ethiopians going to be given for Oromumaa mob lead by Takele Uma and abebech by using Syria to frighten Ethiopians,? Addis Ababa will speak in About a year..you will hear them then..if things turn Syria it would be for everybody.. Addis Ababa will save Ethiopia from tribal horses. Abebe co are so constipated
ገብቶህ ወይስ ሳይገባህ የሞነጫጨርከው? አዲስ አበባን ከያዙ (እነማን? ኢሳያስና አቢይ? ክክክክክ) ባዶ እጃችንን እንቀራለን የሚለው አይደረግም። ካደረጉት አንተም እንዳልከው ወደ ጦርነትና ክፍፍልም ያመራል አራት ነጥብ ለወደፊቱ ። ያውም አሁን ለአዲስ አበባ መታገልስ ምን ማለት ነው? ጀብደኝነት!! እንኳን አንዲት አዲስ አበቤ ደቡቡ ተባብሮ ቢነሳ ከንቱ ብጥብጥ፤ ኦሮሚያም ብትነሳ ከንቱ ግሪሳ ንቅንቅ የለም። አንድ ብሄር ብቻውን ነጻ ሊወጣ፤ አገር ሊያሳድግም ሰላም ሊፈጥርም አይችልም!!! ዝም በል። ወደ ድሮ ታሪክ ከተመለስን ሰሜኑ ብቻ ይህ ችሎታ ነበረው። ራሱ ስሜን ነው ጭራው ደቡብ ነው ብልስ? ወይ ጉድ!!! ክክክክክክክክክክክክክክ
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 12 Oct 2020, 11:48
by TGAA
Stand corrected! Misread you.
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 14 Oct 2020, 16:51
by Naga Tuma
Horus:
እንደ እኔ ግምት እና አስተሳሰብ የሰዉ ዘር የስልጣኔ ታሪክ ዉስጥ በሰላም ስልጣንን መረካከብ ከሁሉም በላይ ዋነኛ ስፍራን ይይዛል፣ ከህግ በለይ የሆነ ማንም የለም በሚለዉ ጽንሰ ሀሳብ ከተግባባን።
ይህንን የሰዉ ዘር ስልጣኔ እሴት ቀድሞ ለሰዉ ዘር ሁሉ ያበረከተ ማህበረሰብ ወይም የሰዉ ዘር ጎሳ የታርክ እሴቱን መርሳት ኣይችልም፣ መርሳት የለበትም።
እንደ ግሪጎርያን ዘመን ኣቆጣጠር በ1997፣ በኢትዮጵያ ዘመን ኣቆጣጠር በ1989፣ ኣንድ የኔቲቭ ኣሜሪክን መሪ ዴንቨር፣ ኮሎራዶ፣ ዉስጥ ከተላያየ ሃገሮች ለመጡ ተማሪዎች አሜሪካ ዉስጥ በሰላም ስልጣንን መረካክብ የተወረሰዉ ከኔቲቭ ኣሜሪካኖች መሆኑን፣ ይህም ሲደረግ ቆማ ስነ ስርኣቱን የምታስፈጽመዉ ሴት መቦኗን፣ ይህንንም ዉርስ የምያስታዉስ ቅርጽ ዋሺንግተን ዲሲ ዉስጥ መቆሙን ኣስተምራ ነበር።
ኣንዱ ያከበረዉን የሰዉ ዘር ስልጣኔ ቅርስ ሌላዉ ዋጋ ልያሳጣዉ የሚችል ኣይምስለኝም። የእኔ የገዳ ስርኣት ዕዉቀት የተወሰነ ቢሆንም ለሶስት ቁምነገሮች ኣከብረዋለሁ። ፩ኝ) በሰላም ስልጣን መረካከብን ማስተማሩ፣ ምናልባትም በመጀመሩ፣ ፪ኝ) የስልጣን የጊዜ ገደብ በማበጀቱ፣ ፫ኝ) ስርኣቱን በየጊዜዉ ለማሻሻል መንገዱን ከፍት ማድረጉን።
እንደ ገባኝ ከሆን የኣንተ የገዳ ስር ኣት ወቀሳ ከዛሬ ፬ መቶ ኣመታት በፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ የተከሰተ የታሪክ ክስተት ከመነሳት ነዉ። ልክ ከሆንኩኝ በኣንድ በኩል የዛሬ ስልሳ ኣመታት የተከሰተዉ ታሪክ ከሆነ የዛሬ ፬ መቶ ኣመታት በፊት የተከሰተዉም ታሪክነቱ የሚፋቅ ኣይሆንም።
ዛሬ ሁሉም የሃገሩ ዜግች የሚኖሩበት እና ለወደፊትም እንደዜጋ በሞኖሩባት ሃገር የሁሉንም ጎሳ፣ የቦረናን ጨምሮ፣ ታሪክን እንደ ታሪክ እየዘገቡ፣ እያስተማሩ፣ የስልጣኔ ዕሴቶችን እያጠኑ፣ እያሳደጉ፣ እያካተቱ ወደፊት ማየት የማይቻል ኣይመስለኝም።
Re: ገዳ አባገዳ ያልስክነ ወራሪ ካልቸር ግዜ እያለፈበት ነው !! የወራሪዎች ድራማ ተጋለጠ !!
Posted: 14 Oct 2020, 21:34
by Horus
አበረ
በባህልና ልማድ መሃል ልዩነት ሊኖር ይችላል ብለሃል። በመሰረቱ ሁለቱ አንድ ናችው። እኒ ካልቸር የሚለው ጽንሰ ነገር የምወደው ከባህል ስለሚሰፋ ነው ። ያሉት ሁለት ነገሮች ካልቸርና ቢሄቪየር ወይም ባህልና ባህሪ ናቸው ። ባህል ባህሪያችንን የምንገልጽበት መንገድ ነው፣ ባህሪያችን ያው በየቀኑ የምናደርገው ተግባር ነው ። ልማድ፣ ልምድ የሚባለው ያለው እዚያ ነው ። ልማድ ራሱ የሚከወነው በባህል (ካልቸር) ምንገድ ነው ።
ገዳ የኦሮሞ ባህል ወይም ካልቸር ነው ። ይዘቱ ግን ሌሎችን ህዝቦች ጎሳዎች በመዝረፍ፣ በመግድል፣ አግራችውን በመቀማት ላይ የቆመ ባህላዊ አስትዳድር ስለንበር ዛሬ ዝም ብለው እንድ ሰላማዊ የባህል ስራት ማስታውቅ ታሪካዊ ስህትት ነው ። ኦሮምች ራሳቸው ሊኖሩበት ይችላል። ግ ን እንደ መልካም ባህል ለሌሎች ማቅረብ ስህትት ነው ። በኦሮምነት ተውጥው የጠፉ እስከ 38 ጎሳዎች ስላሉ ማለት ነው ።