“ከአደረ አፋሽ ወደ . . .”፡ ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም ‘ለነእንቶኔ’!
Posted: 11 Oct 2020, 05:25
ንሳ’ማ ማነህ ተቀበልልኝ!
ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ።
ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ።
የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”!
ሃገር ምሩ ተብለው እድሉን ቢሰጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየቀላወጡ፣
እኒህ ወያኔዎች እስጦቢያን ሊግጡ፣
የንጹሓንን መብት እየደፈጠጡ፣
ያደራፋሽ መስመር መከተል መረጡ።
ኣብይ ኣሕመድ ኢትዮጵያዊው ፈርጡ፣
ሕግ እያስከበሩ ሌባን እየቀጡ፣
ሃገር ኣፍራሾችን እየቆነጠጡ፣
እነ 'እንቶኔን' ንቀው እንጦጦ ሲወጡ፣
ጎርጎራ በመሄድ ከጣና ሲጠጡ፣
መስከረምን አልፈው ጥቅምት ሲረግጡ፣
ሌቦች ወያኔዎች እየፈረጠጡ፣
ያያ በዝብዝ ልጆች እየፈረጠጡ፣
ቅራሪና ኣረቂ እየለመጠጡ፣
እዳሪ አፋሽ ሆነው መቐለ ቀለጡ።
የወያኖች ነገር “ከአደረ አፋሽ ወደ እዳሪ አፋሽ”!