Page 1 of 1
ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 10 Oct 2020, 15:42
by Horus
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 10 Oct 2020, 16:13
by Horus
እነዚህን የስንት ሰው ደም በእጃቸው ያለ ወንጅለኞችን በሞት ቅጣት ቀጥቶ ቢሆን ኖሮ አቢይ የስንት ዜጋ ይህወት ባዳነ ነበር ። ግ ን ራሱ የዚያው ወንጀለኛ ስርዐት ልጅ ስለሆነ ነፍስ ገዳዮቹን እስር ቤት ሆነው አገር እንዲያፍርሱ ፈቅዶላቸዋል ። ያሳዝናል ያሳፍራል !!
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 10 Oct 2020, 16:28
by Abere
Horus wrote: ↑10 Oct 2020, 16:13
እነዚህን የስንት ሰው ደም በእጃቸው ያለ ወንጅለኞችን በሞት ቅጣት ቀጥቶ ቢሆን ኖሮ አቢይ የስንት ዜጋ ይህወት ባዳነ ነበር ። ግ ን ራሱ የዚያው ወንጀለኛ ስርዐት ልጅ ስለሆነ ነፍስ ገዳዮቹን እስር ቤት ሆነው አገር እንዲያፍርሱ ፈቅዶላቸዋል ። ያሳዝናል ያሳፍራል !!
ኢትዮጵያ ህግ ይሁን ባህል የተደመሰሰበት አገር ነው። ወይ መንግስት እና ህግ የለ ወይ ባህል እና ሃይማኖት ፈሪሃ-አምላክ የለ። መሪው ውሸታም፣የሃይማኖቶች አባቶቹ የብልፅግና እንጅ የነፍስን ስራ አይሰሩ። እንዴ ድር የቀጠነች አገር ናት። ህግ እና ሞራል ቢኖር እማ ከአዲስ አበባ ቡራዩ እራጆች፣ ከሻሼ መኔ ሰቃዮች፣ ከአዋሳ የድንጋይ ወገራ ግድያ ተሳታፊዎች ላይ ወዲያውኑ አፀፋ እርምጃ ይወሰድ ነበር።
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 10 Oct 2020, 16:44
by eden
Horus
Your posts are lacking substance they used to have. Muferyat has been with former PM Abiy for two plus years. This is the only time Abiy attacked her through his informal channels. Ask yourself why now. She recently mentioned Tigray government in her plea for peace. She didn't follow the script of Abiy which does not recognize the regional government. This is creating huge headache in Arat Kilo because others like Bertukan and Meaza may get courage to go by their conscious.
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 10 Oct 2020, 16:47
by Wedi
eden if you think there is the slightest friction between Abiy and Mufriat, your are the naivest person on earth. Mufiart is doing what Abiy told her to do.
eden wrote: ↑10 Oct 2020, 16:44
Horus
Your posts are lacking substance they used to have. Muferyat has been with former PM Abiy for two plus years. This is the only time Abiy attacked her through his informal channels. Ask yourself why now. She recently mentioned Tigray government in her plea for peace. She didn't follow the script of Abiy which does not recognize the regional government. This is creating huge headache in Arat Kilo because others like Bertukan and Meaza may get courage to go by their conscious.
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 11 Oct 2020, 00:57
by gurre

You make sense to me on this.Not only she went out of the ‘official script’ but she is unusually praised by the same media personality that portrayed Abyie as a laughable child actor.They even predicted a retaliation from ‘a facebook army of PP’.How predictable this people are
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 11 Oct 2020, 01:22
by Horus
ኤደን
ስለ እኔ ፍሬ ነገር ማጣት ተወውና ስለ ተነሳው ጉዳይ እናውራ? ምንድን ነው ስዩም ተሾመ በሙፍር ሪያት ላይ ያቀረበው ወቅሳ?
አንድ ሙፈሪያት የምትመራው የስላም ሚኒስቴር ትርጉም የለውም፣ ሰላም በልመና ስለማይገኝ፤ ሁለት ሙፈሪያ የዎያኔ ና ኦፒዲኦ ድራማ ተመልካች እንጂ የኔ ምትለው ሃይል የላትም ፣ ተው ኢትዮጵያ ፣ ተው ጉራጌ ፣ ስልጤን እንኳ አንድ ቦታ ማድረስ ማትችል ያቢይ አገልጋይ ቲክኖ ነች ። እንደ ሙፈሪያት ባሉ የዎያኔና ብልጽኛ አገልጋዮች ትሞኝቶ ነው ስልጤ በል ጉራጌ ከመርካቶ ሚባረር ከየከተማይው የሚነቅል ። ስለዚህ ዎያኔና ኦፒዲኦ ለስልጣን ቢፏክቱ የሙፍሪያት መቀባጠር አስገራሚ ነው ። ሙፈሪያት አጀንዳ የሌላት ያቢይ ቦርሳ ያዥ ናት ።
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 11 Oct 2020, 04:00
by Degnet
Abere wrote: ↑10 Oct 2020, 16:28
Horus wrote: ↑10 Oct 2020, 16:13
እነዚህን የስንት ሰው ደም በእጃቸው ያለ ወንጅለኞችን በሞት ቅጣት ቀጥቶ ቢሆን ኖሮ አቢይ የስንት ዜጋ ይህወት ባዳነ ነበር ። ግ ን ራሱ የዚያው ወንጀለኛ ስርዐት ልጅ ስለሆነ ነፍስ ገዳዮቹን እስር ቤት ሆነው አገር እንዲያፍርሱ ፈቅዶላቸዋል ። ያሳዝናል ያሳፍራል !!
ኢትዮጵያ ህግ ይሁን ባህል የተደመሰሰበት አገር ነው። ወይ መንግስት እና ህግ የለ ወይ ባህል እና ሃይማኖት ፈሪሃ-አምላክ የለ። መሪው ውሸታም፣የሃይማኖቶች አባቶቹ የብልፅግና እንጅ የነፍስን ስራ አይሰሩ። እንዴ ድር የቀጠነች አገር ናት። ህግ እና ሞራል ቢኖር እማ ከአዲስ አበባ ቡራዩ እራጆች፣ ከሻሼ መኔ ሰቃዮች፣ ከአዋሳ የድንጋይ ወገራ ግድያ ተሳታፊዎች ላይ ወዲያውኑ አፀፋ እርምጃ ይወሰድ ነበር።
Yehe sew le amaroch keber endeset adregognal.Hager eyetefa new,Tigrewochem teteyaki endehonu,ye ene Tigrenet mender new endetsafew eskalhonkugn dres?
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 11 Oct 2020, 04:09
by Noble Amhara
Degnet wrote: ↑11 Oct 2020, 04:00
Abere wrote: ↑10 Oct 2020, 16:28
Horus wrote: ↑10 Oct 2020, 16:13
እነዚህን የስንት ሰው ደም በእጃቸው ያለ ወንጅለኞችን በሞት ቅጣት ቀጥቶ ቢሆን ኖሮ አቢይ የስንት ዜጋ ይህወት ባዳነ ነበር ። ግ ን ራሱ የዚያው ወንጀለኛ ስርዐት ልጅ ስለሆነ ነፍስ ገዳዮቹን እስር ቤት ሆነው አገር እንዲያፍርሱ ፈቅዶላቸዋል ። ያሳዝናል ያሳፍራል !!
ኢትዮጵያ ህግ ይሁን ባህል የተደመሰሰበት አገር ነው። ወይ መንግስት እና ህግ የለ ወይ ባህል እና ሃይማኖት ፈሪሃ-አምላክ የለ። መሪው ውሸታም፣የሃይማኖቶች አባቶቹ የብልፅግና እንጅ የነፍስን ስራ አይሰሩ። እንዴ ድር የቀጠነች አገር ናት። ህግ እና ሞራል ቢኖር እማ ከአዲስ አበባ ቡራዩ እራጆች፣ ከሻሼ መኔ ሰቃዮች፣ ከአዋሳ የድንጋይ ወገራ ግድያ ተሳታፊዎች ላይ ወዲያውኑ አፀፋ እርምጃ ይወሰድ ነበር።
Yehe sew le amaroch keber endeset adregognal.Hager eyetefa new,Tigrewochem teteyaki endehonu,ye ene Tigrenet mender new endetsafew eskalhonkugn dres?
[deleted]
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 12 Oct 2020, 14:36
by eden
Wedi and Horus
Watch this and you may agree there’s genuine differences of positions inside PP that’s spilling out to the public sphere
Re: ሙፈሪያት ስራ ትልቀቅ፣ አቢይን የሚያሳፍር ምስጢር (የስዩም ተሾመ ዊኪሊክ)
Posted: 12 Oct 2020, 15:56
by Horus
አቶ ግርማ በቀለ የሚያወራውና ስዩም ተሾመ ሙፈሪያትን የሚተችበት የተለያዩ ነገሮች ናችው ። ሰውዪው ምግባባት ምግባባት ይላል እንጂ ያግሩ የፖለቲካ ቅርቃር የዘውግ ፖለቲካ መሆኑን አያነሳልም ። ግዜውን ነው የሚያጥፋ ። ኢትዮጵያ አገር ናት ። አገር ሁል ግዜ ምንግስት (ህግ) እንዲኖረው የግድ ነው። እነዚህ ምድርክ ማንምኖች ፖልቲካ ምን እንደ ሆነ ሃይል ምን እንደ ሆነ ሳይገባቸው ያሉ ናቸው።
በኢትዮጵያ የዝር መንግስት፣ የዘር ህገ መንግስት፣ የዝር ፓርላማ ምናምን ስካሉ አቢይና ዎያኔ አንድ አቋም ነው ያላቸው ። ጠባቸው ስልጣን ነው ። ጨዋታውን የሚገዛው ህግ የሃይል ሚዛን ነው እንጂ መግባባት ፣ ተነጋግሩ ምናባዊ ቅዥት ነው ። ያንን ነው ስዩም ለሙፈሪያት ሚነግራት ። ያልቸው ነገር ያቢይ አቋም ነው ብዪ ነው የማምነው። ያ ከሆነ ደሞ በግልጽ ለህዝቡ መንገር አለባት ወይ ዝም ብላ ስራዋን መስራጥ ።