Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የዘገየም ቢሆን ከቀረው ይሻላል፡፡ የቀድሞው ጠ/ሚ/ር ኮ/ል አብይ አሊ በፖምፕዮ መሰደቡን ሰምታችኃል?

Post by AbebeB » 10 Oct 2020, 15:36

ያልሰማ ሰው ሊኖር እንደሚችል ይገመታል፡፡ ኮ/ል አብይ የአማራ መንግስት ጠ/ሚ/ር በነበሩበት ጊዜ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ጋር በሱዳን ተገናኝተው (ቢያንስ ሁለቱም በአንድ ቀን ሱዳን ገብተው) እንደ ነበር በዜና ተነግሮናል፡፡ በወቅቱ ያልተነገረን ግን በሱዳን የመገጣጠማቸው ጉዳይ አጋጣሚ ወይስ በኦፊሴለዊ ዕቅድ ነበር የምለው ነው፡፡

ሲውል ሲያድር ግን ሚስጥራዊ ቀጠሮ መኖሩን ነው ያወቅነው፡፡ የግንኙነቱም ምክንያት የእስራኤልን ጉዳይ ያዘለ ነበር፡፡ ኮ/ል አብይ በኢትዮጵያ የለመደውን ስጥሎጂ ለእስራኤል መንግስት መረጃ ነግሮ ኖሮ ጉዳዩ ቀስ እያለ የአሜሪካ ጆሮ ደረስ፡፡ አሜሪካም የሱዳንን መሪ ቁጭ አድርጋ ስለ ጉዳዩ አብይን ፊትለፊት ጠየቀች፡፡ የሱዳን መሪ ስለዚህ ጉዳይ እኔ አላውቅም ሲል፤ ፖምፕዮ ኮ/ል አብይን ዘመንህን በውሽትና በማቃጠር የምትፈጅ ነህ ብሎ ተፍቶበት እዚያው ትቶት ሱዳንን ተሰናበተ፡፡ ወደ ሀገሩም ገብቶ 130 ሚ ዶላር ለኢትዮጵያ ሊሰጥ የነበረውን እርዳታ እንዲታገድ አደረገ፡፡