Page 1 of 1
አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 02:59
by Horus
የኦሮሞን ክልል የፈጠረው ዎያኔ ነው፣ የስልጤን ክልል የፈጠረው ዎያኔ ነው ! ሙፈሪያትን ስሟት !! የዘረኞች ድራማ ! አቢይ + ደብሬ + ሙፈሪያት = ዘውጌ !!
Re: የኦሮሞን ክልል የፈጠረው ዎያኔ ነው፣ የስልጤን ክልል የፈጠረው ዎያኔ ነው ! ሙፈሪያትን ስሟት !! የዘረኞች ድራማ ! አቢይ + ደብሬ + ሙፈሪያት = ዘውጌ !!
Posted: 10 Oct 2020, 03:30
by Horus
ይህ የሳይኮሎጂ ፕሮፋይል ራሱ አቢይ ኢንሳ ውስጥ ይሚስራብት የፕርሰናሊቲ አይነት ማመልከቻ ነው ። አቢይ ውጥረት ውስጥ ሲገባ ስላም ፍላጊና ተደራዳሪጭ ሰው ይሆናል። በተለይ አቢይ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ስላለ ለፕራግማቲክ ስህተት ክፍት ነው !!
https://www.enneagraminstitute.com/type-3
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 03:51
by Digital Weyane
ጦቅላይ ሙኒስትራችን አብይ አሕመድ ህወሃትን ኡያሸነፈ ነው። ኡንዲያውም አሸንፏል ሊባል ይቻላል። የዓድዋ ወያኔዎች ግድያዎች እና የሽብር ተግባራት ሲፈፅሙ ማየት የተሸናፊነታቸው ማሳያ ነው።
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 03:55
by abel qael
Digital Weyane wrote: ↑10 Oct 2020, 03:51
ጦቅላይ ሙኒስትራችን አብይ አሕመድ ህወሃትን ኡያሸነፈ ነው። ኡንዲያውም አሸንፏል ሊባል ይቻላል። የዓድዋ ወያኔዎች ግድያዎች እና የሽብር ተግባራት ሲፈፅሙ ማየት የተሸናፊነታቸው ማሳያ ነው።
SAYS A KINTAROTAM, GI'MATAM HAMASENAY HO'MO
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 09:44
by Wedi
አሁን ሙፍሪታትን ከሰው ቆጥርሃት ነው ስለ እሷ የምትፅፍ? ሙፍርያት ማለት ከአብይ አህመድ ውታፍ ነቃዮች አንዷ ናት፡፡ አብይ አህመድ በይ ያላትን ነው የምትናገረው፡፡
ህወሃት እና አብይ በአንድ ላይ ሊሰሩበት አንዳችም ምክክንያት የለም!! ወይ አብይ ህወሃትን አሸንፎ ትግራይ በቁጥጥሩ ያደረጋላ ወይም ህወሃት አሸነፋ አብይን ከስልታን ታባርረዋለች፡፡
ህወሃት አብይን ከስልጣን ማባረር የምትችለው በአብይ አህመድ መፈንቀለ መንግስት በማስደረግ ያለበለዚያ አብይ አህመድን በማስገደል ነው፡፡
ህወሃት/ትግሬዎች ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ስልጣን እንደማይኖራቸው ተረድተውታል፡፡ ዲሞክራሲ በሰፈነበታ ኢትዮጵያ ትግሬ ተጠቃሚ አይሆንም፡፡ ስለሆነ የትግሬዎች ዋና አላማ ኢትዮጵያን ማፍረስና የራሳቸው አገር ለመመስረት ነው ግዜ እየጠበቁ ያሉት፡፡
ትግሬዎች አሁን ትግራይን አገር ለማድረግ ያስቸገራቸው ዋና ዋናዎቹ 2 ነገሮች ናቸው፡፡
1ኛ. ኤርትራ/ኢሳያስ ኢሳያስ በህይወት እያለ ትግራይ ነጻ አገር አትሆንም፡፡ የትግሬዎች እቅድ ኢሳያስን አሰወግደው በኤርትራ ለትግራይ ተገዥ የሆነ ፑፔት መስንግት አስቀመጠው ትግሬዎቹ የሚቆጣጠሯት ኤርትራ መፍጠር ነው የሚፈልጉት፡፡
2ኛ. ትግራይ አሁን ባለሁ ሁኔታ ራሷን ችላ አገር ልሁን ብትል የኢትዮጵያ/አብይ አህመድ/ መንግስት ስለማይፈቅድላት በአለም አቀፍ ደርጃ እውቅና አታገኝም፡፡ ለምሳሌ ሶማሌ ላንድን ብንወስድ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለገኘቸው የሞቃዲሾው መንግስት ለሶማሌ ላንድ አገርነት እውቅና ባለመስተቱ ነው፡፡ ያኔ ኤርትራ ስትገለጠል ኤርትራ በአለም አቀፍ እውና ያገኘቸው በህሰሃት የሚመራው እንድትገነጠለ በመፍቀዱና ፈቃድ በመስጠቱ ነው፡፡
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 09:48
by Guest1
ይህ የሳይኮሎጂ ፕሮፋይል ራሱ አቢይ ኢንሳ ውስጥ ይሚስራብት የፕርሰናሊቲ አይነት ማመልከቻ ነው ። አቢይ ውጥረት ውስጥ ሲገባ ስላም ፍላጊና ተደራዳሪጭ ሰው ይሆናል። በተለይ አቢይ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ስላለ ለፕራግማቲክ ስህተት ክፍት ነው
አልተሸናነፉም ወይም አሸናፊ የሌለበት 'ጦርነት' /የአፍ ጦርነትክክክክክክክክክ ጨዋታ እንበለው? ኤርትራም ውሸቷን ነው ጦርነት አታነሳም። ዲፋክቶ ይሁን ዲቱር ኮንፌድሬሺን ሆናለች። ፕራግማቲክነትና ሰላም ወዳድነት የኢህኣድግ ባህሪይ ነው አዲስ አይደለም።
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 10:20
by Abere
Wedi wrote: ↑10 Oct 2020, 09:44
አሁን ሙፍሪታትን ከሰው ቆጥርሃት ነው ስለ እሷ የምትፅፍ? ሙፍርያት ማለት ከአብይ አህመድ ውታፍ ነቃዮች አንዷ ናት፡፡ አብይ አህመድ በይ ያላትን ነው የምትናገረው፡፡
ህወሃት እና አብይ በአንድ ላይ ሊሰሩበት አንዳችም ምክክንያት የለም!! ወይ አብይ ህወሃትን አሸንፎ ትግራይ በቁጥጥሩ ያደረጋላ ወይም ህወሃት አሸነፋ አብይን ከስልታን ታባርረዋለች፡፡
ህወሃት አብይን ከስልጣን ማባረር የምትችለው በአብይ አህመድ መፈንቀለ መንግስት በማስደረግ ያለበለዚያ አብይ አህመድን በማስገደል ነው፡፡
ህወሃት/ትግሬዎች ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ስልጣን እንደማይኖራቸው ተረድተውታል፡፡ ዲሞክራሲ በሰፈነበታ ኢትዮጵያ ትግሬ ተጠቃሚ አይሆንም፡፡ ስለሆነ የትግሬዎች ዋና አላማ ኢትዮጵያን ማፍረስና የራሳቸው አገር ለመመስረት ነው ግዜ እየጠበቁ ያሉት፡፡
ትግሬዎች አሁን ትግራይን አገር ለማድረግ ያስቸገራቸው ዋና ዋናዎቹ 2 ነገሮች ናቸው፡፡
1ኛ. ኤርትራ/ኢሳያስ ኢሳያስ በህይወት እያለ ትግራይ ነጻ አገር አትሆንም፡፡ የትግሬዎች እቅድ ኢሳያስን አሰወግደው በኤርትራ ለትግራይ ተገዥ የሆነ ፑፔት መስንግት አስቀመጠው ትግሬዎቹ የሚቆጣጠሯት ኤርትራ መፍጠር ነው የሚፈልጉት፡፡
2ኛ. ትግራይ አሁን ባለሁ ሁኔታ ራሷን ችላ አገር ልሁን ብትል የኢትዮጵያ/አብይ አህመድ/ መንግስት ስለማይፈቅድላት በአለም አቀፍ ደርጃ እውቅና አታገኝም፡፡ ለምሳሌ ሶማሌ ላንድን ብንወስድ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለገኘቸው የሞቃዲሾው መንግስት ለሶማሌ ላንድ አገርነት እውቅና ባለመስተቱ ነው፡፡ ያኔ ኤርትራ ስትገለጠል ኤርትራ በአለም አቀፍ እውና ያገኘቸው በህሰሃት የሚመራው እንድትገነጠለ በመፍቀዱና ፈቃድ በመስጠቱ ነው፡፡
ወዲ፣
የሰጠኸው አስተያዬት ትክክል ነው።
1) መሬት ቢፈጠረቁ፣ ሰማይ ቢዘሉ ከእንግዲህ የትግሬ ወያኔ ሥልጣን በዐይኑ አያያትም። ተቆርጦ የደረቀ ችግኝ እንዴ ማብቀል ነው።
2) የትግሬ ወያኔዎች ምንም ዓይነት የፓለቲካ ተክለ-ሰውነት፣አካባቢያዊ እና ሰብዓዊ ርዕዮት ራዕይ የሌላቸው በመሆኑ ኢሣያስም ይሁን ሌሎች የፓለቲካ መሪዎች አይፈልጓቸውም። ለአለፉት 50 ዓመታት ህዝብ እና አገር የተከፋፈለው መቶ በመቶ በትግሬ ወያኔ ነው። ምክንያቱም ወያኔ የሁከት እና የስግብግብነት ሁሉ ለትግሬ የሚል ብቻ በመሆኑ - እዚህ ላይ ለትግሬ ይላል እንጅ ለሽፍታው ቡድን ማለቱ ነው። ብዙ ትግሬ ግን ተሳስቶ ገደል ገብቷል ከአቧራ ላይ ሳይነሳ ወርቅ ነህ እየተባለ። ቂቂቂቂ - ወደው አይስቁ አሉ።
---ጥያቄው የዐብይ አህመድ ትልቁ ችግር ምንድን ነው?
a) ዐብይ አህመድ የሚከተለው ርዕዮት ከወያኔ በይዘት የተለየ አይደለም። አንድ አንድ ጊዜ የተዳቀለ የጎሣ እና የዜጋ ፓለቲካ ይመስላል - ይኸ ግን ዘዴ ነው ተሃዲሶ ያደረገ ለማስመሰል
b) ከፍተኛ የነደደ የኦነግ ፍቅር ያደነዘዘው በሥውር ዘግናኝ ብቀላ የሚያካሂድ ነው - ይኸ ደግሞ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ይነሳል
c) ምንም እንኳን ጥሩ ተናጋሪ ቢመስልም ንግግሩ መነሻውን እና መድረሻውን በማመሳከር እውነት ማስቀመጥ አይችልም። ስለዚህ በተደጋጋሚ ይዋሻል።
d) ከህዝብ የለውጥ ፍላጎት ጋር አብሮ መሄድ አልቻለም። የጎሣ ክልል ይፍረስ፣ህገ መንግስት ይቀየር፣ ወያኔ ይደምሰስ ይህን አንዷንም ማድረግ አልቻለም - አይችልም።
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 10:47
by Degnet
Wedi wrote: ↑10 Oct 2020, 09:44
አሁን ሙፍሪታትን ከሰው ቆጥርሃት ነው ስለ እሷ የምትፅፍ? ሙፍርያት ማለት ከአብይ አህመድ ውታፍ ነቃዮች አንዷ ናት፡፡ አብይ አህመድ በይ ያላትን ነው የምትናገረው፡፡
ህወሃት እና አብይ በአንድ ላይ ሊሰሩበት አንዳችም ምክክንያት የለም!! ወይ አብይ ህወሃትን አሸንፎ ትግራይ በቁጥጥሩ ያደረጋላ ወይም ህወሃት አሸነፋ አብይን ከስልታን ታባርረዋለች፡፡
ህወሃት አብይን ከስልጣን ማባረር የምትችለው በአብይ አህመድ መፈንቀለ መንግስት በማስደረግ ያለበለዚያ አብይ አህመድን በማስገደል ነው፡፡
ህወሃት/ትግሬዎች ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ስልጣን እንደማይኖራቸው ተረድተውታል፡፡ ዲሞክራሲ በሰፈነበታ ኢትዮጵያ ትግሬ ተጠቃሚ አይሆንም፡፡ ስለሆነ የትግሬዎች ዋና አላማ ኢትዮጵያን ማፍረስና የራሳቸው አገር ለመመስረት ነው ግዜ እየጠበቁ ያሉት፡፡
ትግሬዎች አሁን ትግራይን አገር ለማድረግ ያስቸገራቸው ዋና ዋናዎቹ 2 ነገሮች ናቸው፡፡
1ኛ. ኤርትራ/ኢሳያስ ኢሳያስ በህይወት እያለ ትግራይ ነጻ አገር አትሆንም፡፡ የትግሬዎች እቅድ ኢሳያስን አሰወግደው በኤርትራ ለትግራይ ተገዥ የሆነ ፑፔት መስንግት አስቀመጠው ትግሬዎቹ የሚቆጣጠሯት ኤርትራ መፍጠር ነው የሚፈልጉት፡፡
2ኛ. ትግራይ አሁን ባለሁ ሁኔታ ራሷን ችላ አገር ልሁን ብትል የኢትዮጵያ/አብይ አህመድ/ መንግስት ስለማይፈቅድላት በአለም አቀፍ ደርጃ እውቅና አታገኝም፡፡ ለምሳሌ ሶማሌ ላንድን ብንወስድ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለገኘቸው የሞቃዲሾው መንግስት ለሶማሌ ላንድ አገርነት እውቅና ባለመስተቱ ነው፡፡ ያኔ ኤርትራ ስትገለጠል ኤርትራ በአለም አቀፍ እውና ያገኘቸው በህሰሃት የሚመራው እንድትገነጠለ በመፍቀዱና ፈቃድ በመስጠቱ ነው፡፡
Endezih new ye ante mekniatawinet ahya,it is 2000 years of history,nai aemero dewey
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 11:05
by Dawi
Horus wrote: ↑10 Oct 2020, 02:59
የኦሮሞን ክልል የፈጠረው ዎያኔ ነው፣ የስልጤን ክልል የፈጠረው ዎያኔ ነው ! ሙፈሪያትን ስሟት !! የዘረኞች ድራማ ! አቢይ + ደብሬ + ሙፈሪያት = ዘውጌ !!
Interesting observation! Here is another one.
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 14:56
by Horus
መስከረም ፖለቲካ በትትክል የገባት ሴት ነች ። ህወሃትና ኦፒዲኦ አንድ ናቸው። ልዩነታቸው የመንግስት ቁንጮ ማን ይያዝ ሚለው ላይ ነው። የኢትዮጵያ ፖለቲክኛ ቢሆን አቢይ ባሁን ግዜ በየቅኑ በዜጎች ሚጠየቀው የጎሳ ሕገ ምንግስት፣ ክልል። ፌዴሪሽን እና ተረኝነትን ማሻሻያ ያቀርብ ነበር ። መስከረም ድንቅ ትንተና !!!
Re: አቢይ ህወሃትን እያሽነፈ ነው ወይስ በህወሃት እየተሸነፈ?
Posted: 10 Oct 2020, 15:11
by Horus