Page 1 of 1

ቪትሩቭያን ማን፣ ልኪ ፊ መቃ፣ ልክ እና ስም (Dimensions and Descriptions)

Posted: 09 Oct 2020, 13:18
by Naga Tuma
የኣዉሮፓ ህዳሴ ከተገነዘበዉ ኣንዱ ቪትሩቭያን ማን ላይ እንደተሳለዉ የሰዉ ከኣናት እስከ ፋና ርዝመት እና እጆቹ ወደ ጎን ሲዘረጉ ከግራ እጁ መሃል ጣት ጫፍ እስከ ቀኝ እጁ መሃል ጣት ጫፍ ያሉት ርዝመቶች የሚመጣጠኑ መሆናቸዉ ነዉ።

የኢትዮጵያ ግስጋሴ ወይም ህዳሴ መሆኑን መገምገም ብያዳግትም የቋንቋዎቹ መነሻ እና እድገት ሰፊ ዕዉቀትን ማስጨበጥ የሚችሉ ይመስለኛል።

ቪትሩቭያን ማን ላይ መሰረታዊ በሆኑ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች መጥርያዎች እና መግለጫዎች ብንጨምር ምን እንገነዘባለን? ምናልባት ከሌሎች ቋንቋዎች ጋር ግንኙነትን ወይም ተገጣጣሚነትን ነዉ።

ግንኙንት ይሁን ተገጣጣሚነት ማረጋገጡን ለሰለጠኑ ባለሙያዎች ልተዉ እና መጥርያዎቹን የኣፋን ኦሮሞ መሰረት በሆነዉ የቦረና ቋንቋ፣ በኣማርኛ፣ እና እንግሊዘኛ ልደርድር። የግዕዝ ቋንቋ የሚችሉ ተመጣጣኝ መጥርያዎችን ቢጨምሩ በጣም ይረዳል።

ለመንደርደርያ ያህል ልክ የቪትሩቭያን ማን ልኮች ከጥንት እስከ ዛሬ በቀላሉ እንደማይለወጡት ጥንት የወጣዉ የሰዉ ኣካላት መጥሪያ ስሞች በቀላሉ የማይረሱ ሊሆኑ ይችላሉ የሚል ግምት ኣለኝ።

መታ፣ ፣ ሜታ (ከግሪክ ቋንቋ የተወረሰ)
ሃሪ፣ ፣ ሄይር
ፉለ፣ ፊት፣ ፌስ
ሀደ/አደ፣ ፣ ሄድ
እጀ፣ ኣይን፣ ኣይ
አፋን፣ አፍ፣
ቆንቆ፣ ቋንቋ፣
ላጋ፣ ላንቃ፣ ላንጉዌጅ/ሌክሲኮን
ሎቆደ፣ ልፍደዳ፣ ሶሊሎኩይ
ሉቡ፣ ፣ ላቭ
ኦኔ፣ ወኔ፣
ሶምበ፣ ሳምባ፣
ከሌ፣ ኩላሊት፣ ክድኒ
እሬ፣ እረኛ፣ አርም
ኮዴ፣ ሆድ/ጓድ፣ ኮምሬድ
ፉ*፣ ፣ ፈ* (ፋዉቺ ኣላልኩም)
ቅ*፣ ቅ*፣ ክ*
ራ*፣ ራዕይ፣
ሉከ፣ ፣ ሌግ
ፋነ፣ ፋና፣ ፊት
ቀሌ፣ ፣ ኪል
ጎረኤ፣ ጎራ፣ ጎር