Page 1 of 1
ሰላቢ ቤት ቡዳ ገባ !!
Posted: 08 Oct 2020, 00:39
by Horus
የተበላው የዘር ፖለቲካ ዕቁብ እና አሰልቺው የትህንግ እና ብልጽግና ያረጀ ጌም ቲኦሪ
In game theory, a player's strategy is any of the options which he or she chooses in a setting where the outcome depends not only on their own actions but on the actions of others. A player's strategy will determine the action which the player will take at any stage of the game.
https://en.wikipedia.org/wiki/Strategy_(game_theory)
Re: ሰላቢ ቤት ቡዳ ገባ !!
Posted: 09 Oct 2020, 11:18
by Horus
መስከረም አበራ የኔታ ቲዩብ ላይ የምታደርገውን ድንቅ ትንተና ተመልከቱ
viewtopic.php?f=2&t=233484
Re: ሰላቢ ቤት ቡዳ ገባ !!
Posted: 09 Oct 2020, 14:08
by Horus
እኔ ስንት ግዜ ይህን ነገር ልደጋግም? የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀውስ መነሻው በፖለቲካ ሳይንስ ላይ ስላልቆመ ነው። የዘውግ ፖለቲካ ሳይንስም ሆነ የፖለቲካ ሲስተም በቲኦሪም በተግባርም የለም። ለዚህ ነው ዎያኔ 30 አመት ያቆመው ነገር በአንድ አመት የፈረሰው ።
ዎያኔ አንድ ራሱን የሚጠቅም የባንዲት (የሽፍታ) ቡድን እንጂ የፖለቲካ ሲስተም አልነበረም ውደ ፊትም አይሆንም ።
በአቢይ ዙሪያ ያሉት ኦሮሞ ትረኛ ዘውጌዎችም ያው ናቸው ። ኦሮሞ ብዙ ቁጥር ስላልው ሲስተም አይሆንም። በኢትዮጵያ ለማንኛውም ቁጥር ተመጣጣኝ ተጻራሪ ቁጥር ማቀናጅት ይቻላል። አቢይ ይህን የሚያውቅ ይመስለኛል ።
ስለሆንም ግዜውን ሳያባክን የጎሳ ፌዴሬሽን እንዴት እንደ ሚፈርስ ለመላው ሕዝብ ሃሳብ አቅርቦ ከደቡብም ክትግሪም ሌሎች እልፍ አእላፍ የጎሳ ንትርኮችም ባንድ ጠጠር መፍታት አለበት ፣ይችላል ።
አለዚያ እሱም እንደ ዎያኔ ለፍቶ ለፍቶ የታሪክ መድረክ ለሳይንስ ይለቃል ።
Re: ሰላቢ ቤት ቡዳ ገባ !!
Posted: 09 Oct 2020, 16:47
by Horus
ልብ ብሉ ሕገ መንግስቱ፣ ክልልሉ፣ ፊዴሬሽኑ ይሻሻል ቢባል የሚጎዳው ኦሮሞ ስለሚመስል ኦሮሞ ልሂቃን ከልክለውት አለ። ግን ይህን በማድረጋችው ደሞ ኢትዮጵያን አረጋግተው ሊገዙ ፍጹም አይችሉም ። ለዚህ ነው አዲስ ጌም ቲኦሪ ማጥናት ያለባችው።
የትህነግ መቀነስና ያቢይ ፒፒ መደመር የሂሳቡ ግማሽ እንጂ ሙሉ ሂሳብ አይዶለም !!