Page 1 of 1

አማራ፤ ኦሮሞና ትግሬ አሁን ትልቁ ጠላታቸው አብይና አንበጣ ናቸው!!

Posted: 07 Oct 2020, 16:40
by Ibidda
ህዝብና ህዝብን አጣልቶ መንገስ የመረጠው ሰባተኛው ንጉስ፤ አሁንም የትግራይ ህዝብ ያገለለና ህዝብን ሊጎዳ የሚችል አፓርታይድ የሆነ ፖሊስ እያራመደ ነው። ቤንሻንጉል ውስጥ፤ መከላከያ እያለ እንኳን ዛሬ አስራ አራት ሰዎች ተገድለዋል, አማራ እንግዲህ ከዚህ በላይ ምን ልትሆኑ አስባቹ ነው?? ከኦሮሞ ጋር ግንባር ፈጥራቹ ይሄንን ሰይጣን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ እናስወግድ፤ ወንድማዊ ምክሬ ነው።

Re: አማራ፤ ኦሮሞና ትግሬ አሁን ትልቁ ጠላታቸው አብይና አንበጣ ናቸው!!

Posted: 07 Oct 2020, 19:00
by gagi
No, that is not our priority. Our targets are the TPLF rats (you) who are turning all possible stones to create chaos and mayhem!