Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12909
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Can Africa ever be rescued?

Post by DefendTheTruth » 07 Oct 2020, 14:52

The oldest continent, the poorest on earth, the ancient civilization, today the most backward on any of the scales of development yardsticks, the most compassionate and caring, still the most vicious civil war on the planet, the most humane and sharing, but the most corrupted governments the world has ever seen, the richest in natural resources, but still the most form of destitution the world ever have seen, all are in display on the old continent at the same time and perpetually, the way it looks like today.

Why is an African family still not able to afford the simples ragged clothes for its children even today, forget about the other basic necessities of life, clean drinking water, sanitation, electricity, elementary education, basic housing, modestly paved roads to move from place to place in its surrounding and similar things?

Is something intrinsically wrong with Africa??

Don't tell me the kids in the following videos chose their uttire for their show and wished to be bare foot on the dirt grounds:

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: Can Africa ever be rescued?

Post by Guest1 » 07 Oct 2020, 17:00

Why is an African family still not able to afford the simples ragged clothes for its children even today, forget about the other basic necessities of life, clean drinking water, sanitation, electricity, elementary education, basic housing, modestly paved roads to move from place to place in its surrounding and similar things?
what other basic necessities? food, shelter, water, education መንግስታቸው የሚሰጣቸውም የሰለጠኑ አገሮች ቀጣሪ የፈለገ ቀን ያባርራቸዋል። ክባርነት የተለየ ነው? ጥቁርና ቢጫዎችም ጭምር በቅኝ ግዛት ስር የነበሩ አገሮች በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ናቸው። የጥቁርን የተለየ የሚያደርገው ጥቁር ስለሆነና እንደ እቃ ለነጭ መሸጥና መለወጥ ስለሚቻል ብቻ ነው።
ለምን ጥቁር አፍሪካ ከሁሉም በታች ሆነች?
ጥቁር ህዝብ የተፈጠረው ነጮችን ለማገልገል ስለሆነ። ማስረጃ፡ የአፍሪካ የጎሳ መሪዎች ህዝባቸውን በሚልዮን የሚቆጠሩ ለባርነት የሸጡበት ምክንያትም ይኸው ነው። ኢትዮ ከሰሜኑ በስተቀር ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ባለመብቶች ክክክክ የራሳቸውን ህዝብ ለአረብ አገሮች ይሸጡ ነበር። አሁን ደቡቡ የክልል ጥያቄ የሚያቀርቡትም ባሪያ ለመሽጥ እንዲያመቻቸው ነው። ሰሜኑን ወደ ኋላ ያስቀረው ከውድቀት ብኋላ ራሱን ማግለሉና የደረሰበት የበታችነት ስሜት በተለይ ደግሞ ችግሩ የራሱ ሳይሆን ከደቡብ የተማረእው የባሪያ አስተሳሰብ ሳይሆን አይቀርም። የአረብ ነጮች በ13ተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ፤ የፈረንጅ ነጮች ከ16ተኛው ክፍለዘመን ወዲህ የጌትነት መብታችውን ለማስከበር በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ጥቁርና ቡኒ ህዝብ ጨርሰዋል። ዛሬ ድረስም እየጨረሱና እያጫረሱ አይደለም? ለምን? እግዜር ጥቁርን የፈጠረው ለነጭ እንዲያገለግል ነው ብለው ስለሚያምኑ። በራስ መተማመንና ባንድነት መቆም ሳይቻል የምን መሰረታዊ አገልግሎት? ዞር በል!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12909
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Can Africa ever be rescued?

Post by DefendTheTruth » 09 Oct 2020, 09:56

Guest1 wrote:
07 Oct 2020, 17:00
Why is an African family still not able to afford the simples ragged clothes for its children even today, forget about the other basic necessities of life, clean drinking water, sanitation, electricity, elementary education, basic housing, modestly paved roads to move from place to place in its surrounding and similar things?
what other basic necessities? food, shelter, water, education መንግስታቸው የሚሰጣቸውም የሰለጠኑ አገሮች ቀጣሪ የፈለገ ቀን ያባርራቸዋል። ክባርነት የተለየ ነው? ጥቁርና ቢጫዎችም ጭምር በቅኝ ግዛት ስር የነበሩ አገሮች በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ናቸው። የጥቁርን የተለየ የሚያደርገው ጥቁር ስለሆነና እንደ እቃ ለነጭ መሸጥና መለወጥ ስለሚቻል ብቻ ነው።
ለምን ጥቁር አፍሪካ ከሁሉም በታች ሆነች?
ጥቁር ህዝብ የተፈጠረው ነጮችን ለማገልገል ስለሆነ። ማስረጃ፡ የአፍሪካ የጎሳ መሪዎች ህዝባቸውን በሚልዮን የሚቆጠሩ ለባርነት የሸጡበት ምክንያትም ይኸው ነው። ኢትዮ ከሰሜኑ በስተቀር ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች ባለመብቶች ክክክክ የራሳቸውን ህዝብ ለአረብ አገሮች ይሸጡ ነበር። አሁን ደቡቡ የክልል ጥያቄ የሚያቀርቡትም ባሪያ ለመሽጥ እንዲያመቻቸው ነው። ሰሜኑን ወደ ኋላ ያስቀረው ከውድቀት ብኋላ ራሱን ማግለሉና የደረሰበት የበታችነት ስሜት በተለይ ደግሞ ችግሩ የራሱ ሳይሆን ከደቡብ የተማረእው የባሪያ አስተሳሰብ ሳይሆን አይቀርም። የአረብ ነጮች በ13ተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ፤ የፈረንጅ ነጮች ከ16ተኛው ክፍለዘመን ወዲህ የጌትነት መብታችውን ለማስከበር በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ጥቁርና ቡኒ ህዝብ ጨርሰዋል። ዛሬ ድረስም እየጨረሱና እያጫረሱ አይደለም? ለምን? እግዜር ጥቁርን የፈጠረው ለነጭ እንዲያገለግል ነው ብለው ስለሚያምኑ። በራስ መተማመንና ባንድነት መቆም ሳይቻል የምን መሰረታዊ አገልግሎት? ዞር በል!
Guest1,

for how long would you want to remain a guest?

You are already accustomed to the room and it should be enough for the guestship status, don't you think? Get another nick now, lol

You seem to like the problem to externalize, after acknowledging its existence.

That could be part of the problem, I am afraid.

Did someone order from outside any of the following people to get into fighting(arguing with) each other?

Abey Ahmed and Daud Ibsa,

Abey Ahmed and Debretseyon Gebre Meskel,

Abey Ahmed and Jawar Mohammed,

Meles Zenawi and Isayas Afwerki,

Asamenaw Tsige and Ambachew Mokennon, RIP for both.

And many more but similarily freudig individual (groups) and how much is that contributing to our own misery, in addition to the one imposed from outside?

Understanding the problem is half the way in solving the same problem, they say.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: Can Africa ever be rescued?

Post by Guest1 » 09 Oct 2020, 11:48

Abey Ahmed and Daud Ibsa,

Abey Ahmed and Debretseyon Gebre Meskel,

Abey Ahmed and Jawar Mohammed,

Meles Zenawi and Isayas Afwerki,
መለስና ኢሳያስ የተጣሉት መለስ የበላይ መሆን አትችልም በማለቱ ነው። መለስ ትክክል ነበር። አቢይና ደብረጽዮን አልተጣሉም። ጃዋርና አቢይም አልተጣሉም ዛሬ እንደሚወራው ከሆነ በቅርብ ጊዜ ይፈታል። ዳውድ ኢብሳና አቢይ ታርቀውም አያውቁም። የነአምባቸው የዋህ ወይም ያልበሰለ ፓለቲካ በማራመዳቸው የሚገርም ነገር ቢኖር በአንዴ መደምሰሳቸው። የማይገናኝና የማይመሳሰል ነገር ስለደረደርክ እውነት አይሆንም።
ለምንድነው የማይግባቡት? ዋናው ከላይ እንደገለጽኩት ነው። 1. ሰሜኑ እስከ ኤርትራም ቢሆን የራሱን ህዝብ አልሸጠም። ራሱን በማግለሉ ወደ ኋላ ቀረ (ተሳታፊ ቢሆኑ ኖሮ የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ባለኢንዱስትሪ አገር ትሆን ነበር። በሃይማኖት ምክንያትም ይመስላል) 2. ንጉሶቹ ዘመዊነትን ቢቀበሉም እንደ ደርግ የኢኮኖሚ ፕላን አልነበራቸውም። ጃፓን እንዴት ሰለጠነች በጽሁፍ ብቻ ቀረ። ለምን ንጉሱ ብቻቸውን ይበለጽጋሉ? ተቀናቃኖቹ እኛም የራሳችን ብሄር መሪ መሆን እንችላለን አሉ። ትግል ጀመሩ ክክክክክክክክክክክክክ።
የማይግባቡት ሁሉም የክልላቸው ጌታ መሆን ስለሚፈልጉ። ይህ ደግሞ ያለ የጌታ ጌታ ሊሳካ አይችልም። አፍሪካ ለባርነት ሲሸጡ ህዝባቸውን ስለናቁ ብቻ አይደለም። እድገት በትምህርትና በሰራ ይገኛል የተባለው ህልም ነው አትችሉም የተፈጠራችሁት እኛን ለማገርገል ነው ስለተባሉና ስላመኑበት ነው። የሰሜኑ ጉዳይ ይኽው ከደቡብ የወረሱት የባሪያ ሜንታሊቲ ስለነበር ክልል ይዘው ምን አተረፉ? ጌታ ሆኑ።

Post Reply