Page 1 of 1
የህወሃት ቀይ ስህተት እና አሳዛኝ መጨረሻ: ህወሃት እግር ስር ገመድ ገብቶለታል ራሱን በራሱ ጠልፎ ይጥላል!!!!
Posted: 07 Oct 2020, 14:30
by Ejersa
Re: የህወሃት ቀይ ስህተት እና አሳዛኝ መጨረሻ: ህወሃት እግር ስር ገመድ ገብቶለታል ራሱን በራሱ ጠልፎ ይጥላል!!!!
Posted: 07 Oct 2020, 15:01
by Horus
ስዩም ተሾመ በጣም ትክክል ነው ። የዎያኔ እስትራትጂ ምንም ሳይሆን አቢይ ላይ ብዙ ግፊት በመፍጠር አቢይን ወደ ድርድር በማስገደድ ስልጣን ለመጋራት ነው። በአቢይ ኢኒያግራም መሰርት አቢይ ትልቅ አጣብቂኝ ሲገባ ወደ ስላምና ድርድር ይዞራል የሚለውን ተከትለው ነው እስትራተጂ የነደፉት ። ግን አቢይም ይህን የነሱ እስትራተጂ ያውቀዋል ። ይህ ጌም ቲኦሪ ይባላል !!