Page 1 of 1

Can Tigrai Defacto State Stop Collectin/Paying Federal Taxes?

Posted: 07 Oct 2020, 14:04
by Qurunde

Re: Can Tigrai Defacto State Stop Collectin/Paying Federal Taxes?

Posted: 07 Oct 2020, 14:41
by Qurunde
የአብይ መንግስ ት የሚታነቅበት ገመድ ውስጥ አንገቱ አስገብቷል
http://aigaforum.com/amharic-article-20 ... nging-rope

ፌደራል መንግስት የሚበጅተው ባጀት ከክልሎች የሰበሰበው፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም የሚበደረው እና የሚሰጠው እርዳታ እንጂ መንግስት በመሆኑ የፈጠረው ሀብት አይደለም፡፡ በህገመንግስቱ መሰረት መንግስት ከአገር ውስጥ የሚሰበስበው ገንዘብ በሶስት የተከፈለ ሲሆን እሱም የፌደራል ገቢ፣ የክልል ገቢ፣ እና የጋራ /የፌደራል እና የክልል/ ገቢ ነው፡፡ የክልል ገቢ ራሱ ክልል የሚሰበስበው ሲሆን ለራሱ ሲጠቀም፤ የፌደራል ገቢ እና የጋራ ገቢ ደግሞ በፌደራል ተሰብስቦ በጋራ እኩል ይካፈሉታል፡፡ የፌደራል ገቢ ደግሞ ፌደራል መንግስት ራሱ ሰብስቦ ለፌደራል መንግስት ፕሮጀክቶች እና ለክልል ድጎማ ያውላል፡፡ ይህም በግልፅ በጋራ የቃልኪዳን ስምምነታችን ወይም በህገመንግስታችን ተቀምጧል፡፡ ይህ ስምምነት ማንም እየተነሳ የሚቀይረው ወይም የሚጥስ ውሳኔ የሚሰጠው አይደለም፡፡ አንድን ክልል ያልተሳተፈበት፣ ህገመንግስት ነክ ውሳኔ ማንኛውም የስልጣን አካል ሊወስን አይችልም፡፡
አሁን ያለው ብቸኛው አማራጭ ይህ ህገወጥ መንግስት ከስልጣን ወርዶ ለባለአደራ መንግስት ስልጣኑን ማስረከብ እና ባለአደራ መንግስትም በአጭር ጊዜ ውስጥ ነፃ ገለልተኛ ሆኖ ነፃ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒነት ያለው ምርጫ ማካሄድ ነው፡፡ ይህ ካልሆነ፤ አሁንም ህገመንግስቱን የመጠበቅ ሓላፊነት የተሰጣቸው የፀጥታ ኣካላት ህገወጡን አካል ከስልጣን በማውረድ የባለአደራ መንግስት እንዲያቋቁሙ እድል ሊሰጣቸው ይገባል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ሁሉም በየፊናው የየራሱ እርምጃ ይወስዳል፤ የትግራይ ክልልም ራሱን በራሱ የመከላከል እና መብቱን የማስከበር እርምጃ የመውሰድ ጉዳይ እጁ ላይ ነው፡፡ ይህ ህገወጥ ጥገኛ ሀይል በስልጣን ላይ ካለ አሁን በአገራችን ያለው የሰላም እና የመረጋጋት ችግር ተባብሶ ኢትዮጵያችን ምናልባት የሶማሊያ ዕጣ ሊደርሳት ይችላል፡፡ ይህ ከመድረሱ በፊት ግን በህገመንግስቱ መሰረት አገሪቱና ህገመንግስቱ የመጠበቅ ሀላፊነት የተሰጠው የመከላከያ ሰራዊታችን ባፋጣኝ ይህን ህገወጥ ሀይል ከስልጣን በማስወገድ ኢትዮጵያን እንዲታደጋት ይጠየቃል፡፡ ስለዚህ ደም መፋሰሱ ከመቀስቀሱ በፊት፣ ገመድ አንገቱ ላይ ያስገባውን ብልፅግና፣ ገመዱን ከአንገቱ አውጥቶ ከወንበሩ ይልቀቅ ካልሆነ ደግሞ ወንበሩን ከብልፅግና በማላቀቅ እዛው ራሱን እንዲሰቅል ማድረግ ነው፡፡

Re: Can Tigrai Defacto State Stop Collectin/Paying Federal Taxes?

Posted: 07 Oct 2020, 15:46
by free-tembien
Qurunde wrote:
07 Oct 2020, 14:04
:lol: :lol:
all big businesses in tigray have their main offices in addis ababa and pay their taxes in addis ababa not in tigray. this is also true for all other regions. if any of them don't pay their taxes in addis their business will be closed and their account freezed. the only taxes tigray regional government collects is that of small scale business like tela bet and tee shops :mrgreen: እርሱ ደግሞ መጣ ቀረ ምንም አያመጣም everybody knows tigray takes way more than it contributes. if forced to chose, any big business will always side with the federal government and abandon tigray, that all we know.