ወያኔ የትግሬዎች የሽንፈት እና የውርዴት ዓርማ - ይትግሬን የሺ ዓመታት ከፍሳሽ ቆሻሻ የደፋ ድውይ
Posted: 06 Oct 2020, 13:58
ጭስ እና እርግማን መግብያ ቀዳዳ አያጣም ይሉ ዘንድ በኢትዮጵያነት ኩራት እና ዓርኣያነት የሚታውቀን የትግራይ ክፍለ ሀገር ህዝብ ወያኔ በሚል ሽፍታ በጅምላ በሚመስል መልኩ ለአሥርት ዓመታት በመንዴርተኝነት ርዕዮት ታውሮ ብኩርናውን እንዴ ሸጠው ኢሣው ሆኗል። የአገሩ ልዑላዊ ክብር እና ወሰን እረስቶ ወያኔን ዶሮ በምኗ እንዴ ሚሉ ወያኔን አቅፎ ያሞቃል።