Page 1 of 1

ከአማራ ድርጊት ውስጥ ያደነቅሁላቸው፤ የኢህአፓን የኡኡታ ኮሚቴ ማዋቀር ነበር፡፡ አቅምን አውቆ በልክ መዘየድ ችለውበት ነበር፡፡ ችሎታቸውማ ሊደበቅ አይገባም!

Posted: 05 Oct 2020, 18:19
by AbebeB
ሌላ ቁምነገር ያለው ሥራ እንዳይሰሩማ እንደዚህ ናቸው እኮ፡፡ ሚንሊክ ንጉሳቸው መጨረሻው እንዲህ ሆኖ ሲቀር ጤነኛ መስሎ ፒያሣ ላይ እስከ አሁን በሰረቀው ፈረስ ላይ ቁጭ ብሎ ይዘንጣል፡፡ ሌባ!