Page 1 of 1

ሰበር! የጀርመን ቄሮ 3 የጀርመን ክልሎች እንዲፈርሱ ጠየቀ

Posted: 05 Oct 2020, 17:30
by free-tembien
እነዚህ እምብርት ስለሆኑ ክልል ሊሆኑ አይችሉም ብሎ :lol: :lol: :lol:
https://en.wikipedia.org/wiki/States_of_Germany

Re: ሰበር! የጀርመን ቄሮ 3 የጀርመን ክልሎች እንዲፈርሱ ጠየቀ

Posted: 05 Oct 2020, 17:43
by AbebeB
free-tembien wrote:
05 Oct 2020, 17:30
እነዚህ እምብርት ስለሆኑ ክልል ሊሆኑ አይችሉም ብሎ :lol: :lol: :lol:
https://en.wikipedia.org/wiki/States_of_Germany

free-tembien,
የጀርመን ቄሮ ይህን አይልም፡፡ ምክንያቱም በርሊን፤ ብረመንና ሀምቡርግ ክልሎች ሁሉም የጀርመን ክልሎች እንጂ የሰፋሪዎች ክልል አይደሉም፡፡ በሌላ አነጋገር ሰፋሪ በነዚህ ከተሞች ሰፍሮ ክልል ልሁን አላለም፡፡ ያገረው ሕዝብ (ነባር ጀርመናዊው) ነው በነዚህ ክልል ባለቤትነት የተዋቀረው፡፡

ለሰፋሪማ ማን የክልልነት መብት ይሰጣል?

ስለዚህ የኦሮሚያ ቄሮም ሰፋሪ የኦሮሚያን ምድር ሕግ በማክበር በቁመቱ ልክ መኖር ብቻ ይችላል ነው ያለው፡፡

Re: ሰበር! የጀርመን ቄሮ 3 የጀርመን ክልሎች እንዲፈርሱ ጠየቀ

Posted: 05 Oct 2020, 19:46
by free-tembien
AbebeB wrote:
05 Oct 2020, 17:43
denkoro kebt agame.