Page 1 of 1

ወያኔ ስዎቿን ወደ መቀሌ ወሰደች !! ባቄላ ጠፋ፣ ፈስ ቀለለ እንዲሉ! ማፊያው ቢበተን ማለት ነው

Posted: 05 Oct 2020, 17:17
by Horus
loading... [audio]
እነ አቢይ አንቲ ፍራጃይል ፍጡር ሆነዋል፤ ይህም ማለት አንድ ተጻራሪ ሁኔታ ሲያጋጥማችው ያንን ተቃርኖ ወደ ገምቢ ግብአት መለወጥ ነው ። አሁን እንደ ሚሆነው ዎያኔ በራሱ ፈቃድ ካንሰር የሆነው ሴሉን ከኢትዮጵያ ማውጣቱ ላገራችን እስትራተጂክ ሰላምና መረጋጋት ቁልፍ ነገር ነው ። ኢትዮጵያ ከዎያኔ ካንሰር እስከ ጸዳች ድረስ ምትጠቀመው ኢትዮጵያ ነች ። ዎያኔ ካዲስ አበባ እስከ ራቀ ድረስ ዋጋ ቢስ እየሆነ፣ እየተረሳ ይሂዳል ። ይህ የሃይል ሚዛን ሕግ ነው። 13 ዎያኔዎች የያዙትን ወንበር ለመሙላት የተዘጋጁ በመቶ የሚቆጥሩ ኢትዮጵያዊ ቴክኖክራቶች አሉ ። አቢይ ነግ ይሞላዋል ። ክዚህ በኋላ ትግሪ እንዴት ተመልሶ በኢትዮጵያ ሲስተም ውስጥ እንደ ሚገባ የራሱ የትግሬ ችግር ነው ። ፈርንሳይ ሲተርት ሾርባውን የቀቅልሽው አንቺ ነሽና አንቺው ጠጪው ይላል :lol:

Re: ወያኔ ስዎቿን ወደ መቀሌ ወሰደች !! ባቄላ ጠፋ፣ ፈስ ቀለለ እንዲሉ

Posted: 05 Oct 2020, 17:36
by Horus